Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

አመታዊ ሥርዓተ ማኅሌት.pdf


  • word cloud

አመታዊ ሥርዓተ ማኅሌት.pdf
  • Extraction Summary

ሥርዓተ ማኅሌት ዘግንቦት ማርያምርደብረ ምጥማቅን መልክዐ ሥላሴ ሰላም ለኩልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካልዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግልወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል። ዚቅ ወሀለወት አሐቲ ድንግል ጽርሐ ቅድሣቱ ይእቲ ለልዑል መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል ወሥዕርታ ሜላት ፍቱልወዲበ ርዕሳኒ አክሊል በትእምርተ መስቀል። ወረብ በሥላሴሁሐነጸጥዕማ ለማርያም ሰመየ ስማ ቤተ ማርያም ምልጣን ቀደሰኪ ወንስዒ ኃይለ ኦ ቤተ እግዚአብሔርእስመ ናሁ ንጉሥኪ በጽሐ ዘያበርሕ ለኪ በኃይሉ ለዛቲ ቤትወፈፀማ መንፈስ ቅዱስ ሕቱምመዓዛ ቅዳሴከ ጥዑምከመ ፅጌ ገዳምነዓ ነዓ ማዕከሌነ ቁምበበዓ ልከ ባርከነ ዮም። አመላለስ ሩፋኤል አሐዱእ ሊቀ አዕላፍ ዚቅ ዉእቱ ሊቆሙ ወመልአኮሙሩፋኤል ስሙአይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ሐመልማለ ወርቅ። ዚቅ ወሰሚአ ሐገር ከልሃት ሎቱ ወትቤ ተወከፈኒ አንተ መልአክጊ አንገርጋሪ ሃሌ ሉያ ይሰግዱ በብረኪሆሙወያሌዕሉ ኅሊናሆሙ በጥንቃቄ ወበኀሚሥ ኀበ እግዚኦሙ ንጉሥ ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት ዑራኤል ወሩፋኤልአስተምሕሩ ለነ በስኢልወበ ትሕትና ኀበ ዉእቱ ነበልባለ ኃይል አመ ይመጽዕ በክብርምስለ ብዙኅ ስብሐት ወኃይልንርከብ ድኅነተ በዘአሜሃ ቀመር በዐዉዱ ፍጹም ዘኢይትነገርንዕርር ፍሥሐ በሐዳስ ምድር።

  • Cosine Similarity

ሥርዓተ ማኅሌት ዘዓዉደ ዓመትመስከረም ሥርዓተ ነግሥ ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጹውአከ ፍጡነ ስምዓኒሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያለዓለም ወለዓለመ ዓለም ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኩሎ ዓለመ በአሐቲ ቃል። ዚቅርበአደባባይን ሃሌ ሉያ ለአብ መስቀል ሞዓሃሌ ሉያ ለወልድ ሞት ተሞዓሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ መስቀል አብርሃ። ስርዓተ ዋዜማ ዘብዙኃን ማርያምዘመስከረም መኃትዉ ዘብዙኃን ማርያም ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አስተጋብፆሙ እምበኃዉርት እምጽባኅ ወእምአረብ መስዕ ወባሕር በዕፀ መስቀሉ ዓተቦሙ እለ በእንቲአሁ መጠዉ ነፍሶሙ ለሞት ደሪዕሙ ተአይሶሙ ወአዉአዩ ስጋሆሙ በእሣት ተለዓሉ በክብር ደናግል እንዘ ዉስተ ርዕሶሙ ክብር። ሰላም ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ንዕ ርግብየ ሰላማዊት ተመየጢ ወንርአይ ብኪ ሰላመ በአምሳለ ወርቅ ይግበሩ ለኪ ኮሰኮሰ ዘብሩር አመ ወለደቶ አርአያ ወሰደቶ በትእምርተ መስቀል ትፍሥሕትኪ ዉእቱ ብርሃንኪ ዉእቱ ሰላምኪ። ወረብ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ኮከብ ሰመናይከ ፀሐየ ጽድቅ ዘሐፀነከ ውስተ ሕፅኑ ዘአፈቀርከ መልክዐ ኢየሱስ ሰላም ለሕፅንከ ምርፋቀ በረከት ወሣህልዘአስመከ ቦቱ ወልደ ዘብዴዎስ ድንግልኢየሱስ ክርስቶስ ሐይማኖትየ ወንጌልከመ ዕፀ ሐምል ስፍሕተ አዕቁፅ ወቆፅልብዙኃተ አዕዋፈ አጽልሎተ ትክል። ስርዓተ ዋዜማ ዘጥቅምት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዋዜማ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከወቅዖታን እሙንቱ በኃይል ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ አባ ጸሊ በእንቲአነ። ዚቅ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ይከድንዋ በወርቅ ወዉስቴታ መሶበ ወርቅ እንተ መና በትረ አሮን እንተ ሠረፀት። ሥርዓተ ማኅሌት ዘጽዮን ማርያምህዳር ን ነግስ መልክአ ሥላሴ ምያው ዚቅ ሃሌ ሉያ ለአብሃሌ ሉያ ለወልድሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ዕዝራኒ ርእያ ለጽዮን ቅድስት እንዘ ትቤኪ ከመ ብእሲት። ሥርዓተ ማኅሌት ዘህዳር ካህናተ ሰማይ ወተክለ ኃይማኖት ህዳር ነግስ መልክአ ሥላሴ ምመፖያፉሂጵያመ ዚቅ እሉ ኪሩቤል ወሱራፌል የዓርጉ ሎቱ ስብሐተእንዘ ይብሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ እግዚአብሔር አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ። ወረብ ሃሌ ሉያ ለአብሃሌ ሉያ ለወልድሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ። ዚቅ ሃሌ ሉያ ብሩህ ከመ ፀሐይ ፀዓዳ ከመ በረድ ዘቦዓ ቤተ መቅደስ ሃሌ ሉያዝኬ ዉእቱ ገብርኤል መልአክዘባጢሁ ለእሳት ዘልብሱ መብረቅ ሐመልማለ ወርቅ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያአስተብዕዎ ኩሎሙ መላዕክት። ሥርዓተ ማኅሌት ዘህዳር መርቆሬዎስህዳር ን ነግስ መልክአ ሥላሴ ዕም ፍም ዚቅ ዱ አብ ቅዱስ ዱ ወልድ ቅዱስ ዱ ዉእቱ መንፈስ ቅዱስ ዘአድኃኖሙ ለሠማዕት። መልክአ ዉዳሴ ዘሰንበት ፖት ቃሯ ዚቅ እስመ ኪያኪ ኃረየ ለታዕካሁ ከመ ትኩኒዮ ማኅደረ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ማርያም እምነ ወእሙ ለእግዚእነ ሰዓሊ በእንቲአነ። ሥርዓተ ማኅሌት ዘታኅሣሥ ቅድስት አርሴማታህሳስ ን ነግስ መልክአ ሥላሴዕምዳያ ያሪ ኦቶ ፍም ዚቅ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ ንዜኑ ጊሩተ ዘአርሴማ ትዕግሥት በእንተ ጽድቅ ዘኮነ ሰማዕተ አፍርሃ ኩናተ ወአስይፍተ በስሒተ ወረሰ በገድሉ ዘሠማይ መንግሥት። አመላለስ ይትፌነዉ ለሣህል ለሣህል እምኀበ ልዑል ወረብ ይሰግዱ በብረኪሆሙ ወያሌዕሉ ኅሊናሆሙ በጥንቃቄ ወበሐሚሦ ኀበ እግዚኦሙ ንጉሥ ቀዋምያን ለነፍሳት ለእሙንቱ ሊቃናት ዑራኤል ወሩፋኤል እስመ ለዓለም ይሔዉፅዋ መላእክት አንተ በሰማያትይሔዉፅዋ መላአክት እስመ ማኅደረ መለኮተ ዖድክዋጀ ወርኢኩ ስነ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምስእል ወምስጋድወምለት ሥራየ ኃጢአት ይእቲ ቅድስት ደብተራ ወረብ ይሔዉፅዋ መላእክት አንተ በሰማያት ይሔዉፅዋ መላእክት እስመ ማኅደረ መለኮተ ዖድክዋ ዖድክዋ ወርኢኩ ስነ ሕንጹሃ ለቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ዋይዜማ ዘቅዱስ ገብርኤል ታህሳስ ዋዜማ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ አብሠራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራመንጦላዕተ ደመና ሠወራንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና ወልድ ተወልደ እምኔሃ። እስመ ለዓለም ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኮራኩር ወረደ መልአከ እግዚአብሔር ኀበ ማርያም ድንግል ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ ማርያም ገብርኤል ሰበከ ላ ዜና ዘለአኮ ኩሎ ነገራ። አመላለስ ገብርኤል ሰበከ ላ ዜና ገብርኤል ሰበከ ዘለአኮ ኩሎ ነገራ ወረብ ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኮራኩር ወረደ መልአከ እግዚአብሔር ኀበ ማርያም ድንግል ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ ድድ ው ሥርዓተ ዋዜማ ዘታኅሣሥን ዘአቡነ ተክለ ሃይማኖት ዋዜማ ሃሌ ሉያ ንዜንወክሙ ዜና ሠናየ ዘሰማዕነ ወዘርኢነ ወዘነገሩነ አበዊነጳጳሳት ቀሳውስት ወዲያቆናት ወኩሎሙ መሐይምናን ብፁዕ ውእቱ አባ ተክለ ሃይማኖትከሠተ ለነ ብርሃነዜናሁ ለመድኃኒነ። ዚቅ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድሃሌ ሉያ ወለመን ፈስ ቅዱስ አክሊለ ሰማዕት ሠያሜ ካህናት ወረደ እምሰማይ ዲበ ምድርበመስፈርተ ጥበቡ ለአቡሁ። አመላለስ ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ ሰላም ተሣሐልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ ጋዳ ያበውዑ ቁርባነ። ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ ለብሰ አባለ ዘይትዓፀፍ ነበልባለ በማህጸነ ድንግል ናሁ ተስእለ ዘወሀቦ ለሙሴ አሥረ ቃለተወልደ እምድንግል ዘአልቦ መምሰለ። ሰላም በ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ በሰላም አስተርአየ ወልደ አምላክ ፍጹም ወተወልደ በሀገረ ዳዊት በዮር ዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይቤዝወነ ወልደ አምላክ ፍጹም አስተርአየ። ስላም ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ በሰላም አስተርአየ ወልደ አምላክ ፍጹምወተወልደ በሀገረ ዳዊትበዮር ዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይቤዝወነወልደ አምላክ ፍጹም አስተርአየ። ሰላ ዩ ተሣሐልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ወበእንተ ጥምቀቱ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያኃዲጎ ወ ነገደ ቆመ ማዕከለ ባሕርገብአ ወወጽአ በሰላም። ሰላም ተሣሐልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ወበእንተ ጥምቀቱ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኃዲጎ ወ ነገደ ቆመ ማዕከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም። ዚቅ ቅዱስ እግዚአብሔር እማርያም ተወልደ ቅዱስ እግዚአብሔር በዮርዳኖስ ተጠምቀ። ተተተተተተተተተተተተ ሥርዓተ ዋዜማ ዘአስተርእዮ ማርያም ዋዜማ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ርእየ መሴ ማርያምሃ ዕፀ ጳጦስ እንተ ኢያውዓያ እሳተ መለኮት ርዕደ ሙሴ ወስዕነ ጠይቆቶ ኃይለ መለኮቱ ዘላዕሌሁ ሀሎ ዘቀደሰ ክህነቶ ለአሮንወረደወመጽአ ለአድኅኖ። ዚቅ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ሥላሴ ዋህድዕፎኑመ እመ አምላክ በከየት ደንጊፃ ከመ ኩሉ ሰብእ ሞት ሶበ ሐወጻ ዮሐንስ በልብሱ ከደነ ገፃ። ዚቅ አንጺሆ ሥጋሃ ቀዲሶ ኪያሃ ኃደረ ቃል ላዕሌሃሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወይቤላ ለድንግል ሃሌ ሃሌ ሉያሰሎሞን ይቤላ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይት ፍናወ ዚአኪ ገነት እስመ ኪያኪ ኀረየ ለታዕካሁ ከመ ትኩኒዮ ማኅደረ ለልዑል። ዚቅ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ ዘመላእክት ዘይትሜነዩ ርእየቶ በላዕለ ማይ ዘጠፈረ ቤቶ ተወልደ እምድንግል ያርኢ ኅሩቶ ለዘከመዝ ንጉስ ነአምን ልደቶ። ሥርዓተ ዋዜማ ዘየካቲት ኪዳነ ምሕረት ዋዜማ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ርግብየ ይቤላ በእንተ የውሃታ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ እንዘ ዓመቱ እሞ ረሰያታዕካ ሰማይ ኮነ ማኅደራዳዊት ይሴብሕወይዜምር ዕዝራ። ሰላም ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ የሐንፁ አሕዛብ አረፋትኪ በዕንቀ ክቡር ወመሠረትኪ በወርቅ ንጹሕ ይሰግዱ ለኪ ውስተ ገጸ ምድር በእንተ ዕበየ ክብርኪአምላከ ኤል ውእቱ ረዳኢኪ ዘአድኃነኪ እምእደ ጸላዕትኪ ወረሰየ ሰላመ ለበሐውርትኪ። ሰላም ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ኀበ እግዚአብሔርወጸሊ በእንቲአነሐረድዎ ወገመድዎወዘረዉሥጋሁከመሐመድወወሰድዎኀበነገስት ረገጸምድረአንስአሙታነ አመ ቱ ለመጋቢት ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሥርዓተ ዋዜማ ሃሌ ሉያ አባ አባ ክቡር ገብረ መንፈስ ቅዱስ ክቡርብእሴ እግዚ አብሔርተሰምዓ ዜናከ ውስተ ኩሉ ምድርድርገተ ኮንከ እንተ ላዕለ ኃይልአባ ጸሊ በእንቲአነ። ዓዲ ዚቅ ሃሌ ሉያ ለአብ መስቀል ሞዓ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሞት ተሞዓ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ መስቀል አብርሃ። ወረብ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ መስቀል ሞዓ ሞት ተሞዓ መስቀል አብርሃ ዘጣዕሙ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙለወልድኪ አምሳለ ደሙ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። በዐቢየ እግዚዕ ዚቅ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ ምስለ አቡሁ አሐደ ፈቃድ ቅድመ ገፀ ጸላዒ ጽኑዕ ማህፈድተፅዕነ ዲበ ዕዋል ዘእሳት ነድያጹ ሆሳዕና ዘአብ ወልድ በዐቢየ እግዚዕ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙለወልድኪ አምሳለ ደሙመሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእም ቀዲሙኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙእግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። አመላለስ ትንሣኤከ ለእለ አመነ ፈኑ ዲቤነ ብርሃነከ ፈኑ ዲቤነ ወውጋሪረ ሃደዕ ምሪሪዖኗ ሰላም ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ይእቲ ማርያም እምነ ወእሙ ለእግዚእነሰአሊ በእንቲአነ ከመ ይምሐረነ ወይሣሐለነያስተርኢ ጊሮቶ ላዕሌነሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕ ረፍተ ዚአነ ፍሥሐ ወሰላም ለእለ አመነ። ዯጉትትተትተትትትትትትጥትትትጥትት ሥርዓተ ዋዜማ ዘጥቅምት ፎ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስዘግንቦት ተክለ ኃይማኖትን ዋዜማ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከወቅዖታን እሙንቱ በኃይልዝንቱሰ ብእሲ መምህርነአባ ጸሊ በእንቲአነ። አመላለስ ተኀበነ ፍሥሐ ጽድቅ ወሰላመ በዲበ ሰላም ዘይክል ኩሎ ወአልቦ ዘይሰዓኖ ተጉተትትትትትትትትጥትጥትት ሥርዓተ ማኅሌት ዘሰኔ ሕንጸተ ቤታ ለማርያም ነግስ መልክአ ሥላሴ ሪም ያቃ ዚቅ በእንቶ ሰንፔር ትትሐነጽ ወበመረግድሃሌ ሉያ ለአብ ኃጹር የዓዉዳትበርኅ እምከዋክብትሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ ጽዮን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ደብተራ ፍጽምት። አመላለስ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ መልክዐ ሥላሴ ሰላም ለሕጽንክሙ ምርፋቀ ጻድቃን አግብርቲሁማያተ ኢያሱ ሥላሴ እለ ትውኅዙ እምሕሊናሁ እንዘ በአፍአሁ አንትሙ ወአንትሙ በውሣጤሁ ኢነጸረ ኀበ ሐይመት ከመ አብርሃም አቡሁወመስኮተ ነቢይ ዳንኤል ኢፈቀደ ያርጐ። ዚቅ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሰላማዊት ሰላም ለኪ ሰላመ ወልድኪ የሃሉ ላዕለ ኩልነኢየሉጣ እምነወእሙ ለቂርቆስ እግዚአእነ ሰአሊ ለነ አስተምሕሪ ለነከመ ኢንቁም አንቀጸ። አመላለስ ሰአሊ ለነ ማርያምጋ ነሃሉ ወትረ በሰላም አመ ወ ለሐምሌ ቅዱስ ዑራኤል ስርዓተ ማኅሌት ነግስ ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላምሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላምለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም። ዚቅ አሉ ኪሩቤል ወሱራፌል የአርጉ ሎቱ ስብሐት እንዘ ይብሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ እግዚአብሔር አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact