Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ክፍል ከኩሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ከሌለ ሌላው ወታደር ያርደናል ነው። የያገቁ አንድያያደፅ መንግሥቱ በዓሉ ግርማን የማውቀው ከአብዮቱ በፊት ነበር እኔ ከአሜሪካን አገር እንደመጣሁ ወደሐረር ከመፄዴ በፊት ለጥቂት ቀናት አዲስ አበባ ስመጣ እንደዚሁ ሰላምታና ፃሳብ ለመለዋወጥ ተገናኘን በበኩሌ ኃላፊነት የሚሰማው ሰው መሆኑን ለአብዮሕ ያለውን አመለካከት ለማጥናት ሞከርኩ በዚህም ሰዎች ለሱ መልካም ግምት እንዳላቸው ተረዳሁ ከዚያ ጥቂት ቀደም ሲል እኔ ወደሐረር እንደፄድኩኝ የመንግሥ ትና የተማሪዎች ቅራኔ ተባብሶ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን በጠቅ ላላ በተማሪዎቹ ላይ ዘምቶ ከፍተኛ ፀረተማሪ ፕሮፓጋንዳ የሚካ ፄድበት ወቅት ነበር በዚያን በዓሉ ግርማ ጎበዝ ጋዜጠኛ ይሁን እንጂ የፊውዳ ሉን ሥርዓት ፕሮፓጋንዳ በማራመድ ለመንግሥት መሣሪያ ሆኖ እንዲህእንዲህ እያለ ሲፅፍ የነበረ ሰው ነው የአብዮቱ ደጋፊ ሊሆን አይችልም የሚል አስተያየት ይሰነዝሩ ነበር «እሱ ጋዜጠኛ ነው ጋዜጣው የመንግሥት ነው። ወታደራዊ ጉዳይ አለበት ትንሽ አስቸጋሪ ይመስላል ይሉታል ኮፒውን ይዞ ፍቅረሥላሴ ጋ ይሄዳል ያቶ የርፅፀዮሦ ዓፅም ጋጎሬው መዕሪሰ ማሃንያ ልደደታሱም ፅንዲ መንግሥቱ ነው ከሱ በላይ ፍቅረሥላሴ ነው በዓሉ በቀጥታ እሱ ጋ ፄዶ እንዲያይለት ይሰጠዋልአሁን ነገሮችን ወደኋላ ተመልሼ ሳገናዝብ የዚያን ጊዜ ፍቅረሥላሴ በሥራው ላይ ትንሽ ዳተኛነት ይታይበት ነበር። ምን ሆኖ ነው። ለምን ግብ ነው የዓፈው።» አልኩት አላነበብኩትም ለቦርዱ ነው ያስተላለፍኩት አለኝ ፋታ ስላላገኘሁ ጊዜ ስለሌለኝ እናንተ ተመልከቱት ነው ያልኩት ነው የሚለው አብሮ የላከውን ማስታወሻ አሳየኝ በደንብ የተፃፈ ደብዳቤ ሳይሆን አነስተኛ ማስታ ወሻ ነገር ጽፎ እዚያው ኮፒው ላይ አያይዞ ነው የላከላቸው የቦርዱ አባላት ደግሞ ከፍቅረሥላሴ ቢሮ ሲመጣላቸው ያው የተሰመደው ቴክኒካል ድጋፍ ስጡት የሚል ነው በማለት ነው የተገነ ዘቡት የይታተም አይታተም ጥያቄ ሊሆን ይችላል ብለው አልወ ሰዱትም የቦርዱን ሊቀመንበር አስጠርቼ ስጠይቀው የነገረኝ ይፄንኑ ነው። ዋናው ነገር ማንም ሰው ወደኋላ የሚመጣውን ነገር ይሆናል ብሎ እንዳላሰበውና እንዳላጤነው ግልፅ ነው ከዚያ በኋላ በዓሉን ራሱን አስጠራሁት «የቀይ ኮከብ ዘመቻ የፕሮፓጋንዳው ክፍል ሁለተኛ አመራር ሰጪ ሰው ሆነህ አሥመራ ስትፄድ አንተ ምንድን ነበር የገባህ። የብዙ ሰው ትግል ውጤት ነው። ዘመቻው እንዲህ ቀልድ ኖሯል ማለት ነው። የፄድነው ከሴት ለመዳራትና መጠጥ ሰመ ጠጣት ነው። መጥፋቱን ያወቅኸው እንዴት ነው። ይፄ የምትለው ነገር እውነት ነው።
እና ያን ጊዜ ነው ለጥቂት ቀናት ብቻ ታማ አናቴ ያረፈችው ባረፈች ጊዜ ሦስቱም ልጆቿ አጠገቧ ነበርን የዘጠኝ አመት ልጅ ኅበርኩ የናቴ ሞት ያደረሰብኝ ኀዘን ይህ ነው አይባ ልም ለሷ የነበረኝ ፍቅር እጅግ ከፍ ያለ ስለነበር ትዝ ባለችኝ ቁጥር አለቅስ ነበር በእርግጥ ዛሬ ከጊዜ መቆጠር ብዛት የማስታወሰው ገዷ እየደበዘዘ ቢሄድም ትዝታዋ አሁንም ከኔ ጋር ነው ህኦ ከደያቻማቾ አይደ ሃማ ጋር ምድና ቦጎሃይም መንግሥቱ እኔን የደጃዝማች ከበደ ተሰማ ልጅ ነው እያሉ የሚያወሩ እንዳሉ ሰምቻለሁ ይህንን ከሚያወሩት መካከል አንዳን ዶቹ ታሪኬን ከማንም የበለጠ በሚገባ የሚያውቁ ናቸው ደጃዝማች ከበደ ተሰማን የማውቃቸው ገና አራተኛ ክፍለ ጦር እንደገባን ነው እኔ ከዚያ በፊት ደጃዝማችን ጨርሶ አሳውቃቸውም ከዜ በኋላ ልጃቸው ካሣ ከበደ ጓደኛዬ ሆኗል ከካሣ ጋር ቅርበታችን ያው የወንድም ያህል ስለነበር እሱ ወንድሙ ነው በደም አባቱ ናቸው የተባለው ከዚህ የመጣ ሊሆን ይችላል ይፄ ወሬ መወራት የጀመረው ገና አራተኛ ክፍለ ጦር እያለን ነው እንዴት እንደሆነ ላስረዳሽ ያኔ ገና ሥራ መጀመራችን ነው ሕዝቡ በምንሰራው ሥራ ሊተ ባበረን ይፈልጋል የበኩሉን አስተዋፅዖ ማድረግ ይፈልጋል ሰዎች ጥቆማ ያመጡልናል ደብዳቤ ጽፈው ይመጣሉ እከሌ እንደዚህ ሕዝብን በድሏል እንዲህ የተባለው ባለሥልጣን እንደዚህ አድርጓል እያሉ ያመጡልናል አንዳንዱ እንዳውም ራሱ አስሮ ይዞልን የሚመ ጣም ነበረ። አለና ጠየ ቀኝ ሸምግሉ ተብለው እንደመጡ ተናገርኩ በዚህ ዓይነት ጄኔራል ደግነህ ተመልሰው ፄዱ ከዚያ በኋላ በጄኔራል ወልደሥላሴ በረካ የሚመራ አራት ጄኔራ ሎች ያሉበት ቡድን መጣ ጄኔራሎቹ ተልክው የመጡት ጦሩን ሊያ ነጋግሩ ነው ስለተባለ እኛ ጥያቄዎቻችንን አዘጋጅተን ለማቅረብ ስንሰ ናዳ ሁላችንንም ባንድነት ሳይሆን በተናጠል በየክፍላችን እየመጡ እንደሚያናግሩን ተገለፀልንወታደሩን በአንድነት አናነጋግርም ብለው የመሣሪያ ግምጃ ቤት አዛዥ ያኔ ሻለቃ መንግሥቱ ኃይለማርያም ነበሩ በማግሥቱ ጠዋት ፕሮግራም እንዲያዝላቸው ትዕዛዝ ሰጥተዋል ተብሎ ተነገረን ወዲያውም ሊያነጋግሩን የፈለገበትን ሰዓት ፕሮግራም አው ጥተው ላኩልን ይሄም ማለት መገናኛም የራሱ ግቢ ውስጥ ተሰልፎ ይጠብቃቸዋል ሙዚቀኛም ማመላለሻም መሣሪያ ግምጃ ቤትም ሁሉም ተከፋፍሎ ይጠብቃቸዋል ማለት ነው ነጥሎ ለመምታት አመፀኛውን ነገረኛውን ቀደም ቀደም የሚለውን ለመለየት ያመቻል ማለት ነው እኛ ደግሞ ይቺ አልጣመችንም «ስለዚህ ሠራዊቱን ማነጋገር ከፈለጉ አንድ ሆነን በአንድነት ነው እንጂ አንነጣጠልም» ብለን ቁርጠኛ ውሳኔ ወሰንን ትዝ ይለኛል ቀኑ ቅዳሜ ነበር ከግቢ እንዳትወጡ ተብለናል ይሄን ጊዜ አንድ አምስት መትረየስ የተጠመደ ጂፕ አሰልፌ ደመቀ ባንጃውን የጓዱ መሪ አዳፍሬን ምክትል አደረግሁና ጄኔራሎቹ ወዳሉ በት እንዲንቀሳቀሱ አደረግሁ አዚያ እንደደረሱ የጄኔራሎቹን አጃቢዎች እጅ ወደላይ ብለው መግሪያ አስፈቱ ከዚያ ደመቀ ወደነሱ ቀርቦ ወታደራዊ ሠላምታ በመስጠት ጌቶቼ ሠራዊቱ ለማነጋገር ይፈልጋችኋል መልካም ፈቃ ዳችሁ ይሁንና ተነስታችሁ ተከተሉን አላቸው ነገሩ የማስገደድ መሆኑ ግልፅ በመሆኑ እነሱም እሺ ብለው ተነስተው ላንድሮቨራቸው ውስጥ ገቡ ከፊትና ከኋላ በመትረየስ አጅቦ ሰተተተተት አድርጎ እኔጋ አመጣቸው እንደዚች ትንሽ ቢሮ አለችኝ እዚያ እኔ ቢሮ ውስጥ አስገባና ዘጋባቸው ከነሱ ጋር አብረው የክፍለ ጦሩም አዛዥ ጄኔራል ነጋ ተገኝታሰሩ በኋላ ለገሠ አስፋውደመቀ ባንጃውና ንጉሜ ፋንታ ሆነው ፄደው ጄኒራሎቹን አነጋገሯቸው ደመቀ ባንጃው ጥሩ ወኔ ያለውና ወታደ ራዊ ቁመናውና አቋሙ የሰጠ ነው እነለገሠ ደግሞ ለማስተባበርና ለመሳሰለው ነገር ፈጣንና ቀልጣፎች ናቸው እና ቀረቡና የጦሩን ጥያቄ በመዘርዘር የተዘጋጀ ጽሑፍ አለ እናንተ በቀጥታ ለንጉሠ ነገሥቱ ደውላችሁ ጥያቄያችንን ማስፈፀም አለባችሁ ይፄን እንዳስ ፈፀማችሁ እንለቃችኋለን የኛ ጥያቄ ይፄ ነው ይሄንን በሥነ ሥርዓቱ እናንተ ሠራዊቱ ፊት ቀርባችሁ እኛም ጥያቄያችንን አቅርበን ይዛች ሁልን እንድትሄዱ ነበር የፈለግነው ነገር ግን እናንተ የኛን በጎ ፍላ ጎት ልትረዱ ስላልፈለጋችሁ በኃይል ለመጠቀም ተገደናል አሏቸው አነሱም ለልጅ እንዳልካቸው ጥያቄዎቻችሁን በስልክ እንነግራለን አሉ ጦሩ የጠየቀው ለንጉሠ እንዲነገር ነው እኛ እንዳልካቸው የሚሰጡትን መልስ አንፈልግም አሉ እነለገሠ ያው እኮ ነው ለእንዳልካቸው እንንገረውና እሱ ለንጉሠ አቅርቦ የሚሰጡትን መልስ ይነግረናልዞሮዞሮ መልሱ የሚመጣው ከንጉሥ ነው ይሄ ምን ችግር አለው። ከዚያ አብረውኝ ያሉት ገብተው ለጄኔራሎቹ እንዲነግሯቸው ያል ኳቸው ምንድነው «ጄኔራል ኃይሌ ከሥልጣን የወረደው በፈቃዱ ሳይ ሆን በአንበሳው ሦስተኛ ክፍለ ጦር ሠራዊት ጥያቄ መሆኑንና ከሥል ጣን መውረድ ብቻ ሳይሆን በቁጥጥር ሥር መዋሉም በሦስት ሰዓቱ ዜና ወይም ዘግይቶ የደረሰን ተብሎ ባስቸኳይ በሬዲዮ ይነገርልን ያለበለዚያ ለሚደርሰው ነገር ኃላፊነት የለብንምኔ ብላችሁ ቁርጥ አድ ርጋችሁ ንገሯቸው አልኳቸው ይሄ ሲሆን ከተማ ያለው ወታደር የራሱን እንቅስቃሴ ቀጥሏል እኛ ሲቪል የሆነ ሰው አላሰርንም የጦር አለቆችን ብቻ ነው ያሰር ነው ጦሩ በራሱ አነሳሽነት ይሄድና የሐረርጌ ክፍለ ፃገር ምክትል እንደራሴ የነበሩትን ፊታውራሪ መሐረነ ምንዳን ከቤታቸው አስነስተው አምጥተው እዚያ ይከቷቸዋል ሌሎችንም እነሐጂ ቦምባን እየሳቁ የመሳሰሉ ትልልቅ ነጋዴዎችና የዛገር ሽማግሌዎች ሁሉ ሰብስበው አስረዋልታዲያ በኋላ አንዳጣራነው አንድ ባሻ ጦና የሚባል የፖሊስ ቦክስኛ ነበር እሱ ነው አሉ ይፄን የሚያደርገው እነዚህ ሰዎች መታሰራቸው ሲነገረኝ በሉ እነሺሂህን ሰዎች ቶሎ ልቀቁ» አልኩፊ «ይፄ የሠራዊቱን ስም የሚያጠፋና የተነሳንበትን ዓላማ የሚያኮስስ ነው» ብዬ ተቆጣኋቸው ይሄ ሁሉ ሲሆን እኔ የምናገረውን ሁሉ ለካ እነኛ ጄኔራሎች ያያሉ ይሰማሉ በኔ ቤት ተደብቄያለሁ እኮ። የሚል ነገር ተሰማ ከዚያ በኋላ አራተኛ ክፍለ ጦር ገብተን ቆለፍን ያቶ ደጀሄ ፆታ ፈያን ዳንሯፀ ምን ደታ ረ መንግሥቱ ጃንሆይ ያ ሁሉ ሰው ካጠገባቸው እየተያዘ ሲታሰር አልተቃወሙም ነበር ታሳሪዎቹን ባለሥልጣኖች በተመለክተ ንጉሥ ከእንዳልካቸው ጋር ከሞላ ጎደል አንድ የጋራ አቋም የያዙና የተግባቡ ይመስላል ሁለቱም የሕዝቡን ጥያቄ ከማስተናገድ የተለየ ምርጫ የለም የሜል ውሳኔ ላይ ደርሰዋል እነሺህ ሰዎች ባለፈው የአገዛዝ ዘመናችን ተቀባይነት በነበራቸው ጊዜ አገልግለዋል ተጠቅመዋል አሁን ያለንበት ወቅት ደግሞ እነሱን የተፋ ወቅት ነው ስለዚህ ዘውዱን ለማዳን እኛም በሥልጣን ላይ ለመቆየት ልንከተለው የሚገ ባው ስልት ከነሺህ ሰዎች ጋር መቆም አይደለም እነሂፒህን በዙሪያችን ያሉትን ሰዎች ሕዝብ ጠልቷቸዋል እነሱን ለማዳን ዕድሉ የጠበበ ነው መፄድ አለባቸው ነው የእንዳልካቸው ፖለቲካ ጃንሆይም ይሄንን ተቀብለውታል ነገር ግን ጃንሆይ ከቤተመንግሥት አካባቢ የሚወሰዱትን ቤተሰቦ ቻቸውንና የቅርብ ረዳቶቻቸውን በተመለከተ ተመሳሳይ ሁኔታ አላሳ ዩም። ዎዖው ያውዎታፇ መንግሥቱ በመጀመሪያ ነገር የነበሩበት ቦታ እስር ቤት ሊባል የሚገባው አይደለም መጀመሪያ አራተኛ ክፍለ ጦር በኋላም ታላቁ ቤተመንግሥት እያሉ በጥሩ ሁኔታ ተይዘው ነው የቆዩት እኛ ሥራ ችንን የጀመርነው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ ውስጥ ስለሆነ ለጥበቃው ለደህንነታቸው ሲባል ከሥልጣን ሲወርዱ በቀጥታ አዚያ እንዲመጡ አደረግን ንጉሙን በቁጥጥር ሥር ማዋል አስፈላጊነቱ አጠያያቂ ባይ ሆንምሥልጣን አይኑራቸው እንደልባቸው ያሻቸውን አይስሩ እንጂ በአክብሮት ይዘን ነው ያቆየናቸው አሽከሮቻቸው እያገለገሏቸው ከቤተ መንግሥት የሚመጣ ምግብ እየቀረበላቸው ጤናቸው እየተጠበቀ ከቤተሰቦቻቸው የፈለጉትን እከሊት ትምጣ እከሌ ይምጥ እያሉ ሲያዙ እየሄዱ እያነጋገሯቸው ነው እንዲያውም ልዕልት ተናኘ ወርቅን ከኛ ጋር ትቀመጥ ስላሉ ይቀመጡላቸው» ብለን ፈቅደን ላቸዋል ከአራተኛ ክፍለ ጦር ወጥተን ጃንሆይ ይሠሩበት ከነበረው ታላቁ ቤተመንግሥት ከገባን በኋላ ቢሯችንን የሳቸው ጽህፈት ቤት የነበረው ውስጥ አደረግን ለሳቸው መኖሪያ ዱሮ አፄ ሚኒልክ አሠርተውት ይኖሩበት የነበረው ትልቅ አሮጌ የእንጨት ፎቅ ቤት ሥር የነበረ አንድ መለስተኛ ጥሩ ቪላ ተዘጋጀላቸው ይህ ቤት ከቤተመንግሥቱ በስተሰሜን ራቅ ብሎ ይገኛል የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለስብሰባ ከሚቀመጥበት ቤት በስተኋላ ነው በስተደቡብ በኩል ከፀሎት ቤታ ቸው በታች ዱሮ የበጅሮንድ የገንዘብ ቤት ወይም ግምጃ ቤት የነበ ረበት አጠገብ ጥሩ ጥሩ አትክልቶችና አበቦች የተተከሉበት መናፈሻ አሰ ዱሮ እጅ ለመንሳት ወይም አቤት ለማለት ወደንጉሠ ለሚመ ጣው ሰው ማረፊያ እንዲሆኑ ተብለው ከድንጋይ ተጠርበው የተሠሩ አጫጭር መቀመጫዎች ተተክለውበታል የጥላ ዛፎች አሉበት ያንን ቦታ እንደልብ ለመዘዋወር እንዲያስችላቸውና ከሰው ዓይንም ሰወር እንዲል በጣም ሰፋ ተደርጎና ወደላይም ከፍ ተደርጎ በቆርቆሮ ታጠረ እቪህ ውስጥ ነበር የሚናፈሱት ከዚህ ከተከለለላቸው ቦታ ውጪ በቤተ መንግሥቱ ቅጥር ግቢ ሌላ ቦታ አይሄዱም ነበርእዚያ በቆዩበት ጊዜ የቀዶ ጥገናው ሕክምና የተደረገላቸው ጊዜ ብቻ እንድ ጊዜ ከቤተ መንግሥቱ ከመውጣታቸው በስተቀር ጨርሶ ወጥተው አያውቁም ማንም አያያቸውም ነበር ማንም አሳቸው ጋ አይገባም የምናያቸው ሰዎች የተወሰንን ነበርን ከቤተሰቦቻቸው መካከል ራሳቸው አገሌ ይምጣልኝ ሲሉ ተፈቅዶላቸው ከሚገቡ የንጉሣውያን ቤተሰብ ጤናቸውንና አስተዳደራዊ ጉዳዮችን በየዕለቱ ለመከታተል ከተመደቡ ሰዎች በስተቀር ማንም አይገባም የደርግ አባላትም ቢሆኑ ማንም አይገባም ከሥልጣን ከመውረዳቸው በፊትና በቷላ በጠቅላላው ያነጋገርኳ ቸው ሦስቴ ወይም አራቴ ቢሆን ነው ብቻዬን ሳይሆን ከኩሎኔል አጥናፉ ጋር እንዲሁም ከሌሎች ጥቂት የደርግ አባሎች ጋር በመጀ መሪያ የፄድነው አራተኛ ክፍለ ጦር እንደደረሱ ከሌሎች ጓዶቻችን ጋር ሆነን ነው እኔ ቀርቤ በአክብሮት አነጋገርኳቸው «ግርማዊ ሆይ እዚህ እንድትሆኑ ያደረግነው አሁን ባለው የአገራችን ተጨባጭ ሁኔታና ችግር ምክንያት ለርስዎ ደህንነት ጥበቃ ሲባል ነው እና መቼም እንደኢዮቤልዩ ቤተመንግሥት ባይሆንም የሚያስፈልግዎ ነገር እንደማይጎድልብዎ ተስፋ አደርጋለሁበጎደለ ነገር ይጠይቁ»ብያቸው አስገብተናቸው ነው የወጣነው ሌላ ጊዜ ደግሞ እንደዚሁ እኔና ኩሎኔል አጥናፉ ልናያቸው ፄድን «ግርማዊ ሆይ» እያልን የሚገባቸውን ክብር ሳንነፍግ ነው ያነጋገርናቸው ስለኢትዮጵያ ሁኔታ ምን እንደሚያስቡ ለማወቅ ስጠ ይቃቸው የተረዳሁት ኢትዮጵያን ከፍተኛ ቦታ ላይ አድርሻታለሁ ብለው እንደሚያስቡ ነው እሳቸው የነበሩበትን ሥርዓት ለማስታወስ «ጉልታዊሥርዓት» ብዬ ስናገር ጉልታዊ ሥርዓት አትበል ጉልታ ዊውን ሥርዓት ከደመሰስነው ጊዜ የለውም ነው ያሉኝ ይህንን ማለታቸው የመጃጀት አይደለም በዕድሜያቸው ይሸምግሉ እንጂ አንዳንዶች እንደሚያወሩት ጃጅድተው ራሳቸውን የሳቱ ሰው አልነ በሩም እውነት ነው በዘመናቸው የፖለቲካ ሥልጣናቸውን አማክለ ውታል በሳቸው አስተሳሰብ ጉልታዊው ሥርዓት የዱሮው የነምኒ ልክና ከሳቸውም በፊት የነበረው ነው በምኒልክ ጊዜ እያንዳንዱ የክልል መስፍን ወይም ባላባት በያለበት አገር በሕዝቡ በዛብቱ በንብረቱ ፈላጭ ቆራጭ ነው ሺሚ ሻሪ ነው የበላይ የለበትም አቤቱታ የለም ፍርድ የለም ከማዕከላዊ መንግሥት ጋር ያለው ግንኙነት ቢኖር ዓመታዊ ግብር መክፈልና አስፈላጊ ሲሆን ጦርነት ሲመጣ ክተት ሲባል ሠራዊቱን ይዞ ይዘምታል ከዚህ በስተቀር እያንዳንዱ በክልሉ በራሱ አፄ ነው ይሄንን አስቀርተውታል ስለዚህ በጃንሆይ አስተሳስብ ጉልታዊው ሥርዓት ካበቃለት ቆይቷል በኔ አስተያየት ጃንሆይን ውድቀት ላይ የጣላቸው ከሕዝባቸው መራቃቸው ነው የዘመኑ መሪዎች ክልል ይጎበኛሉ ግለሰብ ቤት ድረስ እየፄዱ የሕዝባቸውን የልብ ትርታ ያዳምጣሉፃሳብ ይቀበላሉ ሃሳብ ይሰጣሉ እኛጋ እንዲህ አይነት ነገር አልተለመደም በባህላ ችንም ንጉሥን እንደፈጣሪ ነው የምናየው እና አንደዚህ ዓይነት ነገር በመኖሩ ከሕዝቡ ርቀው በመኖራቸው ምክንያት ሰው ስለሳቸው ያለውን አስተያየትና ግምት አያውቁትም ማለት ይቻላል አንዳንድ ነገር ሲነገራቸው እንዴት ሆኖ። ጊዜና ሰው ተለዋዋጭ ነው ጊዜ ሲያዘነብል ሰውም ይለወጣል ታታ ዕታውዕ ምን ፅታ መንግሥቱ ምንም አላሉምነኹዝም ነው ያሉትብዙ አይናገሩም ከዚያ በፊት ግን አዚያው አራተኛ ክፍለ ጦር እንዳለን ነው እሳቸ ውም ከሥልጣን ገና አልወረዱም ብዙ ገንዘብ በአውሮፓ ባንክ ጄኒቭ እንዳላቸው ይነገራል በቢሊዮን ነው ተብሎ እንዳውም በአኃዝ የቅ ረበልን ቢሊዮን ነው ተብሎ ነው እኔ በበኩሌ ይህን ያህል ገንዘብ ይኖራቸዋል የሚለውን አላመንኩም በሳቸው የአገዛዝ ዘመን በጠቅ ላላ የነበረው የኢትዮጵያ ባጀት ቢደመር እንኳን ሳነፃዓፅረው እፒህ ሰው እንዴት አድርገው ይህን ያህል ብር ያስቀምጣሉ። መንግሥቱ እንዴ። ለዚያውም በርግጥ ገንዘብ አስቀምጠው ከሆነ እኔ ቀርቶ ልጆቻቸውም የሚያውቁ አይመስለኝም አሉኝ ሰውዬው ካነጋገራቸው አሳመኑኝ ከዚህ በላይ የንጉሥ ገንዘብ ያለበትን ታውቃለህ ብሎ ሰውዬውን መፈተን አስፈላጊ አለመሆኑን ከውይይታችን ግንዛቤ አገኘሁ ቫሬ የስዊስ ባንኮች የዛሬ ዓመታት ገደማ ከአይሁዳውያን የዘ ረፉትን ገንዘብ አፍንጫቸውን ተይዘው ሲክፍሉ ያን ጊዜ ለኛ እንኳን ገንዘብ ሊሰጡን ምንም ነገር ምንም ዓይነት ፍንጭ አልሰጡንም ከንጉሁ ጋር ያላቸው ውለታና ምስጢር በምንም ዓይነት አይገለጥም ምንም ነገር አይገለጥም ለነገሩ ለኛ ብቻ ሳይሆን የሌሎችም መሪዎች እንደዚሁ ነው የሆነው ለምሳሌ የግብፁ ንጉሥ ፋሩቅ ያሸሹትን ፃብት እነኩሎኔል ጋማል አብደል ናስር ለማስመለስ ብዙ ጥረው ሳይሳካ ላቸው ቀርቷል እነሱን ሁሉ ግብፆቹን ፄደን እስከመጠየቅ ደርሰ ናል «ምንድነው ያጋጠማችሁ ችግር» በማለት እና ምንም ሳይሳካልን ቀረ ቤተመንግሥት የነበረው የንጉሁ የግል ካዝና እንዲመረመር ተደረገ ሲከፈት በጣም ልዩ በሆነ ረቂቅ ሥራ የተሠራ የቆዳ ቦርሳ ተገኘያ የቆዳ ቦርሳ የተቆለፈ ነው ቁልፉ የለም ቁልፉ የት እንደሆነ አንድ ውስጥ አዋቂ የሆነ ሰው ጠቆመን ማን መንግሥቱ አይ ስም እንኳን አልነግርሽም በጣም ጠንካራ ግን ትንሸና ረቂቅ በወርቅ የተሠራች ቁልፍ ነች ይቺን ቁልፍ እሳቸው በእጃቸው ላይ እንደቀለበት አስረዋታል ታት ዕው። ይፄ ገንዘብ ብቻ ነው እንዴ ሕይወታቸው። ለኛ በየጊዜው ጤናቸውና ሁኔታቸውን በተመለከተ ሪፖርት ይደረግልናል ከዚህ በተረፈ እሳቸውን የምናነ ጋግርበት ጊዜና ሰዓት አልነበረንም ገንዘብም የለኝም ብለዋል በሌላ በኩል ደግሞ ሊደረግላቸው የሚችለው ነገር ሁሉ ያለማሰለስ ይደረጋልእኔን እዚያ የሚያመላልሰኝ ምክንያት የለም እኔም ሆንኩ አጥናፉ አላየናቸውም ደግሞ ማንም ሰው የሚሄድ የለም አንዱ ቀባጣሪ ሐኪም ቤት መጥተው ሲያነጋግሯቸው ምንትስ ብለው እን ደዚህ ብለው አሉ እያለ የዓፈውን አይቼ በጣም ገርሞኛል እሳቸው ከዚያ ግቢ ወጥተው አያውቁም ሐኪሞች ከነሙሉ ዕቃቸው መጥ ተው ነው የሚያክሟቸው እንጂ ንጉሥ ከቤተመንግሥት ወጥተው አያውቁምእስከመጨረሻው ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ደግሞ እንዳ ያቸው አድርጎ ጽፏል ዳዊትን ዓይነት ሰው ቀርቶ ከደርግ አባሎች እንኳን የሚፄድ ሰው የለምፁ ጥበቃው ጥብቅ ነው ግንኙነትም የለም የንጉሥ ጥበቃ ኃላፊ ሻለቃ የጎራው ነበር ከሱ በላይ ኩሎኔል ዳንኤል ነው በጥበቃ ኃላፊው ሥር ሆኖ ግቢው ውስጥ የሚሠራ እንዳለ የሚባል ነርስ ተመድቦ ነበርይፄ ነርስ እዚያው በቅርብ እንዲ ሆን የተመደበው ጃንሆይን ለማከም ሳይሆን አንድ የጤና መታወክ ቢያጋጥማቸው ሐኪሞቻቸውን እንዲጠራ እንዲሁም አንድ የጊዜ ፕሮግራም ወጥቶለት በሳምንት በተወሰነ ቀን እየፄደ እንዲጎበኛቸው እሳቸው ጤናቸውን በሚመለከት አንድ ነገር እፈልጋለሁ ወይም እንዲህ ያለ ችግር አጋጥሞኛል ቢሱ ሐኪሞቻቸው እስኪደርሱ የሕክ ምና ባለሙያ የሆነ ሰው አጠገባቸው እንዲሆን ነው እሱውም ሁል ጊዜ ከጠባቂዎች ጋር በነሱ ሥር ሆኖ ነው የሚሠራው ንጉሥ ጋ ማንም አይቀርብም እንደነርሱ ለሥራ የተመደበ ሰው እንኳን ቢሆን ብቻውን ሊጠጋቸው አይችልም በመጨረሻው ላይ በተለይም የጤና ችግር ካጋጠማቸው ወዲህ በደርግ ስብሰባ ላይ ስለጤንነታቸው ሪፖርት ተደርጎልናል የጥበቃ ክፍሎቹ የሚያቀርቡትን አልፎ አልፎ ራሱ ኩሎኔል ዳንኤል ወይም ደግሞ የደርጉ የእስር ቤት ኮሚቴ ሊቀመንበር ያቀርባል አንዳንድ ጊዜ በእግራቸው ግቢው ውስጥ ሲንሸራሸሩ ከጠባቂ ወታደሮች ጋር የሚያደርጉት የንግግር ልውውጥ በቀልድ መልክ ሲነገር እንሰማለን ባንድ አጋጣሚ አንዱን ወታደር እስቲ ጠመን ጃህን ልየው። ብለው ውልግድ አሉ ይሄ ማንም የሚያውቀው ታሪክ ነው ጄኔራል ግዛው ደግሞ ከጄኔራል አማን በችሎታ ቢበልጡ እንጂ የሚያንሱ ሰው አልነበሩም ችሎታ ያላቸው በንግግራቸው ግልፅና ጨርሶ አድርባይነት የማያጠቃቸው የረቀቁ መኩንን ነበሩ በአገልግ ሎታቸውም የኢትዮጵያን ሠራዊት ያስተማሩ ሰው ናቸው ገና ጦር ትምህርት ቤት እያለን ጀምሮ ዝናቸውን አናውቃለን ወታደራዊ ስል ትና ጥበብ የምንማርበትን መጽሐፍ ያዘጋጁት እሳቸው ናቸው ከዚያ አማን ጭራሽ ሲያሳስሯቸው ሞክረው ነበር ቅድም እንዳ ልኩት ጄኔራል ግዛው በንግግራቸውም ሆነ በተግባራቸው ግልፅ በመ ሆናቸው የሚሰማቸውን ሁሉ ፊት ለፊት የሚናገሩ ሰው ናቸው ለፖለቲካውና ዲፕሎማሲያዊ ንግግር ብዙም ትኩረት አይሰጡትም በዚያን ሰሞን ወታደሩ የደሞዝ ጭማሪው አልበቃንም ብሎ ሲያጉረ መርም ሰብስበው ኢትዮጵያ ትቅደም ብለህ ተነስተህ የለም እንዴ። ይሄማ ወታደርን ቀና ብላችሁ አትዩ ማለት ወደአናርኪ የሚ መራ ነገር ነው ግዛው አይነቃነቁም እንግባባ ሹመቱም የሚገባ ቸው ነው ይልቁኑ የራሳችሁን ነውራችሁን አስቡበት የምንሠራው ለመላው ሠራዊት ነው ይፄ የግላችሁ ሠራዊት አይደለም እና ጤና አትንሱት» ስል ፀጥ ነው ያሉትበኋላ ግን እንዴት ነው ይፄ ሰውዬ ደሞ ከግዛው ጋር ከመቼ ወዲህ ነው ወዳጅ የሆነው ማለታ ቸውን ሰማሁ እኔ ግን ከጄኔራል ግዛው ጋር ልዩ ግንኙነት አልነበ ረኝም እሳቸው ለኔ ምንም ያሉኝ ነገር የለም የእምነትና የመርሕ ጉዳይ ነው ጄኔራል አማን ይህንና ይፄን በመሳሰለ ነገር ሲያስቸግሩን በትዕግ ሥት የቆየንበት ምክንያት ነበረን እሳቸው ይረዱናል ብለን ስላሰብንና እምነት ስለጣልንባቸው ከሚገባቸው በላይ ክበናቸው ነበር እሳቸውን በመደገፍ ብዙ ሠርተናል በፕሮፓጋንዳው በምኑ እዚያ ላይ አውጥ ተናቸዋል «አማን ኮዳ ትራሱ» አየተባለ እኔ ራሴ በእጄ በተፃፈ ፅሑፍ አማንን አንስቼ የፃፍኩት በሬዲዮ በጋዜጣ ተላልፏል በውነ ትም ወታደራዊ ችሎታቸውንና አቋማቸውን የምናደንቀው ብዙ ነበርን ለዚህም ነው አማን ሳይሆን «ኤ ማን» ነበር የምንላቸው «ቁጥር አንድ ሰው» ለማለት ነው ሰውዬው ሁለት ሦስት ጊዜ እንደልጅ እያኮረፉ ትተውን ፄደው ነው ቤታቸው የሚቀመጡት ሽማግሌ እየያዝኩ እየሄድኩ ነበር የምለምናቸው «ምን ነካዎት ጄኔራል። የምትሉ እጃችሁን አውጡ ይባላል ይመዘገባል «የምትቃወሙ» ይባሳል ይሄም ድምፁ ተቆጥሮ ይመዘገባል ድምፀ ተአቅቦም እንዲሁ ከዚያ በኋላ የተሰጠው ድምፅ ከሃምሣ በመቶ በላይ መሆንና አለመሆኑን ቁጥሩን አይተን በውስጠ ደንቡ መሠረት የሚያስገድል ከሆነ ወይም የሚያድን ከሆነ በዚያ መሠረት ውሳኔው ይተላለፋል የኔ ድምፅ መስጠት ያለመስጠት የሚያመጣው ለውጥ አልነበረም ታቶ ሂያ ዕቃ ቆደ ካፋደ ቦያሪ ዎቻ ቦሚናረቶ ፅዕዕ ያው መታ ያመሱታ ረፅዎ ፅዕና ሥረ ወድቀ ኃንደሪ ሮው ፅዕደም ፅኃርዕዎን ቻ መታ ኃፅሬ ይደረፇዎታዐዕ መንግሥቱ አንድ እውነት አለ ሁላችንም ነገሩ ትክክል ያለመ ሆኑን እናምናለን ያንን ትክክል ያልሆነ ነገር እዚያ ቁጭ ብለን አስፈ ፅመነዋልፎ አሁን ጊዜው ካለፈ በኋላ የዚያ ውሳኔ አካል ነበርን ለማ ለት አልፈለግንም የሚያንቀን ሕሊና አለን ስለዚህ ከዚያ መውጫ እንፈልጋለን በደርግ ውስጥ በተሰጣቸው ኃላፊነት ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው ሁሉ ሊክዱ ይሞክራሉ ለምሳሌ የሕግ ኮሚቴ ሰብሳቢና አባል የነበሩት ሰዎች ዛሬ አናውቅም አልነበርንም ብለው ሲሉ ይገርመኛል ሕግን የሚመለከት እንደዚህ ያለ ጉዳይ አጀንዳ የሚጠናውና የሚቀርበው በሕግ ኮሚቴ አማካኝነት ነው እንደዚህ ያለ ዝግጅት እንደሌለ እነፍሰሐ ደስታ ያውቃሉ እኔ ደግሞ ወይ የእስር ቤቶች የፀጥታ ወይም የአስተዳደርና የሕግ ኮሚቴ ሳያቀርብ በግሌ ስለታሰሩት ሰዎች የማቀርበው አጀንዳ የለም ያታ ዳያሪዕ ሰማን ጎንዲደታ ያቀፖታ ጎፅሃ ቦዕውቶ ጳፅርዕዎ ያዎታ ደይባኃፅሪ መንግሥቱ ጄኔራል አማንን በሕይወት መያዝ ካቃተ ይደም ሰሱ የሚለው ውሳኔ የተላለፈው በቤቱ ነው በጉባኤው በቀጥታ የተላለፈ ትዕዛዝ ነው መንግሥቱ አዚያው ሆኖ እንዲደመሰሱ ትዕ ዛዝ ሰጠ የተባለው ጨርሶ ሐሰት ነውእኔ መጀመሪያውኑ ሆነ ብዬ የሰበሰብኳቸው ለዚሁ ነው ጄኔራል አማንን በተመለከተ አንድም ውሳኔ በኔም ሆነ በሌላ በተናጠል እንዲሰጥ አልፈለግሁም ራሳቸው የፈለጉትን እንዲወስኑባቸው ነው የሰበሰብኳቸው ብዬ ደጋግሜ ተናግ ሬያለሁ ምክንያቱም ሰውዬው ሥልጣን ፈልጎ አንደኛ ሲኒዬር ጄኔራል በመሆናቸው ሁለተኛ የኤርትራ ተወላጅ ስለሆኑ ደርግን ይዞ እየተጠቀመባቸው ነው እየተባለ ሐሜት ስለነበረ አሁንም እሳቸውን በተመለከተአንድ ነገር ቢፈጠር መንግሥቱ ነው እንደምባል ስለማውቅ ነው እኔ ከዚህ በተቻለ መጠን ለመውጣትና ኳሱን በተሰብሳቢዎቹ ሜዳ ላይ ለማስቀመጥ ነው እነሱ ወደፈለጉት አቅጣጫ ሊወረውሩት ይችላሉፎ ለዚህ ነው ሁሉም ባደባባይ እንዲሆን የፈለግሁት አማንን ለመግደል ከሆነ ፃሳቤ ለምንድነው ጉባኤ የምጠራው። አይደለምገና ከበፊቱ የኤርትራን ነገር እመነኝ ስላሉኝ ነው ገና አብዮት ሳይፈነዳ በፊት ከሳቸው ጋር በነበረኝ ፅውቀትና ግንኙነት ስለኤርትራ ጉዳይ ምን ይበጃል እያልን እንነጋገር ነበር የኤርትራን ጉዳይ አትፍሩት ይሄ ሥርዓት ቢገረሰስና አንድ ዓይነት ለውጥ ቢመጣ እነሱ ከኛ ጋር መጥተው ነው የሚሰለፉት የሸፈቱት በኢት ዮጵያዊነታቸው ሳያምኑ ቀርተው ሳይሆን አገዛዙን ጠልተው ነው እያሉ ይነግሩኝ ነበርይሄን ተማምቼ ነው ለኤርትራ ችግር መፍትሔ ያመጣሉ ብዩ ተስፋ የጣልኩባቸው ለኔ ወዳጄም ነበሩ በክፉ ቀንም ውለታ ውለውልናል አንድ ብዙ ጊዜ ሲነገር የምሰማው ግድፈት አለ ጄኔራል አማን በ የኢትዮ ሶማሊያ ግጭት እንጂ በሪ ጦርነት አይደለም ዝናን ያተረፉት ጄኔራል አማን በ የዳኖት ግጭት ጊዜም ጥሩ አመራር አሳይተዋል በ ጦርነት ትልቁን ሚና የተጫወቱት ጄኔራል አበበ ገመዳ ናቸው ሶማሊያ በሽምቅ ውጊያ ስታካልበን የነበ ረውን ትግል የመሩት አበበ ገመዳ ናቸው እንጂ አማን አልነበሩም አማን ይደነቁ የነበረው ጦሩን ለማስተማር ለማንቃትና ሞራልን ከፍ ለማድረግ ባደረጉት ጥረትና በጦሩም ዘንድ ተወዳጅነት በማትረፋቸው ነው ጥሩ አዛዥነታቸውን ወታደርነታቸውንና ጥሩ የጦር መሪነታ ቸውን ከሚያደንቁት አንዱ ስለነበርኩ እሱን አሌ አልልም ጄኔራል አማን የአገሪቱ መሪ ተባሉ እንጂ እሳቸው ጄኔራል መሆናቸውና እኛ ከሳቸው ያነሰ ማዕረግ መያዛችን ወሳኝ አልነበረም ለደርግ አባላት በሙሉ የወል ርዕሰ ብሔርነት ነው የተሰጠንጄኔራል አማንም ከኔም ከደርግ አባል የሆነው አሥር አለቃም እኩል ርዕሰ ብሔር ስንሆን በግል በተሰጠን የሥራ ክፍፍል ደግሞ እሳቸው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ናቸው። አትሄድም የሚል ሆነ እርስዎ ራስዎ ይምጡ ብለህ ንገራቸው ተባለ ከዚህ ቀደም ኩሉኔል አጥናፉንና ሻለቃ መንግሥቱን ነጌሌ ያለው ጦር ሊያነጋግራቸው ይፈልጋልና ይሂዱ ብለው አዘው እዛ በተለይ እኔን ለማጥፋት የተዶለተ ነገር እንደነበር ተደርሶበት ነበርና አሁንም ወጥመድ ሊሆን ይችላል በማለት ነው ደርግ እንዳልሄድ የወ ሰነው ከዚያ በኋላ እንግዲህ ነገር ተበላሸ ያ ስብሰባ ተጠራ የዕለቱ አጀንዳችን የስብሰባችን ዋና ዓላማና አጀንዳውም የጄኔራል አማን ጉዳይ ነበር ጄኔራል አማን የደርጉ ሊቀመንበር የመከላከያ ሚኒስትርና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ናቸው ከዚህም በተ ረፈ አሁን በመፍጠር ላይ ያሉትን ችግርና በአገሪቱ ላይ ሊያስከትለው የሚችለውን አደጋ አስረዳሁ የደህንነት ኮሚቴው የኤርትራን ጠቅላላ ሁኔታ በመዘርዘር ለተሰብሳቢዎቹ የተሻለ ግንዛቤ ለመስጠት የበኩሉን ስቀረበበቅርቡ ጄኔራል አማን ከደርግ አባሎች ጋር በአንድነት ሆነው ሠራዊቱንም ሆነ ሲቪሉን ሕዝብ እንዲያነጋግሩ ታቅዶ አሥመራ ሄደው ጉብኝት አድርገው ነበር ይህንን በሚመሰከት አብረዋቸው የፄ ዱት የደርግ አባላት ሪፖርታቸውን አሰሙ በዚህን ጊዜ ጄኔራሉ አብረዋቸው የሄዱትን ሰዎች አግልለው ብቻቸውን ሲሠሩ እንደቆዩ ያደርጉት የነበረው ንግግር ሁሉ አፍራሽና አደገኛ አዝማሚያ ያለው እንደነበረከዚያ በፊት በሠራዊቱና በወንበዴዎች መካከል የተደረገውን ግጭት አንስተው ይሄንን ሥራ የሠራው የሠራዊት ክፍል ለፍርድ ይቀርባል እንዳሉ ቁልጭ አድርገው ሪፖርት አደረጉ ከዚያ በመቀ ጠል የኤርትራ ጦር ተወካዮች ደግሞ በፊናቸው አማን ኤርትራ ሄደው ምን እንደሠሩ ምን እንዳሉና ያም በጦሩ ላይ ያሳደረውን ስሜት በበኩላቸው አጣርተው መጥተው ነበርና እነሱም ተናገሩ ይሄ ሁሉ ከሆነ በኋላ ደግሞ እዚያው ቢሮአቸው ሆነው ምን ይሠሩና ይሉ እንደነበር በቴሌፎን እየተነጋገሩ ምን ዓይነት ሴራ ይጎነጉኑ እንደነበር ቀረበ። ቀኑን ሙሉ ስንነጋገር ዋልን ረፋዱ ላይ በአዲስ አበባ ውስጥ ጦር የማንቀሳቀስ ሙከራ እያደረጉ ሳይሆን አይቀርም የሚል መልዕክት ከውጪ መጣ ከነገሌ መጥቶ ጎፋ ሠፈር ከተቀመጠው ሁለተኛ መድፈኛ ሻለቃ አካባቢ ደስ የማይል ሁኔታ ይታያል ምናልባትም አማን ሊያንቀሳቅሱ የፈለጉት ጦር ይሄ ሊሆን ይችላል የሚል ሪፖርት ነው የደረሰን ይፄንን እንዲያጣሩ ዘለቀ በየነና ሻምበል ግርማ የሚባል ሌላ የደርግ አባል ተልከው ፄዱ ምንም የሚያሰጋ ነገር አለመፈጠሩንና እዚህ ግባ የሚባል እን ቅስቃሴ ያለመኖሩን ካረጋገጡ በኋላ ተመልሰው መጥተው ሰላም መሆኑን ተናገሩ ጄኔራል አማን እንዲታሰሩ የተወሰነውም እምቢ ብለው የተታኮ ሱትም ማታ ነው እንጂ ቀን አልነበረም ይፄም ሆን ብሎ የተደረገ ሳይሆን ስብሰባው ይኹን ሁሉ ነገር ሲያጣራና ሲነጋገርበት ቀኑን ሙሉ ስለቆየ ነው ሁሉም የበኩሉን እንዲናገር ዕድል ተሰጥቷል የአብዛኛው ሰው አስተያየት ይፄንን የመሰለ አገሪቱን ከፍተኛ አደጋ ላይ የሚጥል ወንጀል ሲሠሩ ከተገኙ ከመሰሎቻቸው ጋር እስር ቤት ይግቡ ቢያውቁት ኖሮ ደርግ ባለውለታቸው ነው እሳቸው ከሌሎቹ ያሰርናቸው ጄኔራሎች በምንም አይለዩም እዚህ ከፍተኛ ቦታ ላይ አስቀምጠን አገርን የመምራት ኃላፊነት ስንሰጣቸው ክከድተውን ኢትዮጵያን የሚያጠፋ ነገር ከሠሩ እዚያው ከጓደኞቻቸው ጋር ይቀላቀሉ የሚል ነበር ያታቅ ፅደህ ያፅፃን ደና ዕርኃዎ ዕንደሟቃታቶ ሰፅዳሪሪ ማን ሰተዕጋሪ ቀኦን መታ አፈዳቻና ቦፉደራቶ ማታ ጎደ ዘሆ ሰሪሣሃዎ ኃንዲድደታ ቦወያናፇሯት ምን ው ቦፉደታትዕ መ ሮው ምሰአረእታ ፇውን ቦሐውጡ ዎ ፅዕሪኛጾ ምፉ ደ ወደፅንድ ግቶ ድም ሪፓታያውን መፅጎተ ፀ ሏያታ ወረው ኔንደሃፇወፅዳና ፅንደፉደታ ዕው ቦያናረቶ መንግሥቱ ማታ ነው የተገደሉትሱ እነሱ ላይ ፍርዱ መሰጠት የተጀመረው ቀን ነው ጄኔራል አማን ላይ ከተወሰነ በኋላ እዚያ ላ መቆም ነበረበት ነገር ግን እሳቸው ላይ ብቻ ወስነን አንመለስምክቼ ስላሉ ነው ብዬ ተናግሬአለሁ አማን ላይ ተወሰነ ከዚያ በኋላ የሳቾቸ ውን ጉዳይ ትተን ወደሌሎቹ ነው የሄድነው የተላለፈው ውሳኔ ወዲያውኑ ተግባራዊ መደረግ ስላለበትና የደር ጉን ውሳኔ የማስፈፀሙ ኃላፊነት የኔ ስለሆነ አዚያው ስብሰባው አየተካሄደ እያለ ኩሎኔል ዳንኤል አስፋውን አስጠራሁት አሳቸውን። ታንክ መጣ በዚያ ቤታቸውን ደርምሰው ገቡ በእን ዲህ ዓይነት ሁኔታ የአማን ፍፃሜ ሆነ በኋላ እንደተወራው ራሳቸ ውን አልገደሉምጹ በታንክ ነው ያጨማለቋቸው መንግሥቱ ነው ይገደሉ ያለው የሚለው ነገር ትክክል አይደ ለምእንኳን እኔ ደርጉም ቢሆን ይገደሉ አላለም እንዲታሰሩ በደርጉ ተወሰነቋያንን ማስፈፀም ኃላፊነቱ የኔ ነው የደርጉን ውሳኔ ተግባራዊ እንዲያደርጉ ለተስፋዬ ገብረኪዳንና ለዳንኤል ትዕዛዝ ሰጥቻለሁ እነሱ በሥፍራው ላይ ተገኝተው ያጋጠማቸው ነገር ሠላማዊ ሰዎች ንም ወታደሮችንም አደጋ ላይ የሚጥል በመሆኑ አስፈላጊውን እር ምጃ ወስደዋል ይሄ በማንኛውም የሚሊታሪ ግዳጅ ላይ ሊያጋጥም የሚችል ነገር ነው ለአንድ ግዳጅ አንድ ሠራዊት ሲላክ በቦታው ላይ ተለዋዋጭ ነገር ሊያጋጥመው ይችላልያንን እንደአስፈላጊነቱና እን ደሁኔታው ይከላከላል ይመክታልፎ ይደመስሳል ይፄም ከዚያ አይለ ይም አንድ አመፀኛ ሊይዝ የሄደ ወታደራዊ ቡድን በሥፍራው ላይ ደርሶ በገጠመው አስገዳጅ ሁኔታ የተወሰደ ወታደራዊ እርምጃ ነው ቤታቸውን የጦር አውድማ ለማድረግ የመረጡት ጀኔራል አማን ራሳቸው ናቸው ህ» ታ ፅናንፉ ኃዲዚዖው ዕዕ ያው ሰዳሪጃ ውዕፖ ናሃ መንግሥቱ አንድ ሰው አልወጣም ሌሊቱ ተጋምሶ ሊነጋ አቅ ራቢያ ነው ከዚያ ቦታ ሁላችንም የወጣነው ቅድም እንዳልኩት የጄኔ ራል አማን ጉዳይ ካለቀ በኋላ እኛ ከተሰበሰብን አይቀር የሌሎቹንም ጉዳይ ዳር ሳናደርስ አንፄድም የሚለው ነገር መጣ ያ ሁሉ ሁካታ ተነሳ እንደገና አልመለስበትም አሁን ወደሌሎቹ ጉዳይ ስንሄድ የ ሰው ስም ዝርዝር መጣ የኃይለሥላሴ ባለሥልጣኖች ብቻ ሳይሆኑ ሲቪሎች አሉበት ወታደ ሮች አሉበትየኮንጎ ጉዳይ አለበት ዳኝነት አጓድለዋል ብሎ ሠፈ ርተኛው ምኑ ሰብስቦ ያመጣቸው ሰዎች ሁሉ ነበሩበት ስም ዝርዝር መጣ እንይ ከተባለ የዚህን ሁሉ ሰው ጉዳይ እንዴት ነው የምናየው። የሚቀብ ጠውም የሚጫወተውም ምን የሚለውም እዚያው ውጪ ነው እሱ ብቻ አይደለም ሌሎችም እንዲሁ የገቡ አሉ እዚያ ውስጥ ጥፋት ያለባቸው ሰዎች አልነበሩም ለማለት ሳይ ሆን በዚያ ዓይነት አሠራርና በዚያ ሁኔታ መፈፀም አልነበረበትም በእርግጥ ጊዜው የበለው በለው ጊዜ ነበር ትንሽ በስሜት የመነዳት ሁኔታ የሚታይበት ጊዜ ነበር በኛም ሆነ በሕዝቡ ዘንድ የነበረው ስሜት አሁን ዛሬ እንደሚባለው አይደለምእኛም ብንሆን የህብረተሰቡ አካል እንደመሆናችን የሕዝቡን ስሜት ነበር የምናንፀባርቀው ይሁን እንጂ እንደዚህ ያለ በሰው ሕይወት ላይ መፍረድን የመ ሰለ ነገር እጅ እያወጡ መወሰን የሚገባ አልነበረም ሰዎቹ አገር ጠልቷቸው ሕዝቡ ራሱ እያሰረ አምጥቶ ያስረከበን ሰዎች ናቸው በሬድዮ ስማቸው ሲጠራ መጥተው እጃቸውን የሰጡ ሰዎች ናቸው በቁጥጥራችን ሥር ውለዋልእነሱን ለመግደል የሚያጣድፈን ወይም የሚያካልበን ምንም ዓይነት ጫና አልነበረብንም በውነቱ ከመካከ ላችን ይፄንን በማድረጋችን «አበጀን ጥሩ ሥራ ሰራን የሚል ያለ አይመስለኝም ይህ አንድ ታሪክና ጊዜ የፈጠረው አሳዛኝ ክስተት ነው የኔን አስተያየት ሌሎቹም ይጋራሉ ብዬ አምናለሁ የጃንሆይ ሞት ህኦታ ሁኡታኔዕ ዳንዳዕ ዕንድ ወቅቶ ዛንድ ጽ ጋር ሄደይ ያንሯያፀ ን ፅን ጠዕ ፖሃው ቋሳፇው ምጽረው ቆፀኣካው መቀረቱ ደኖገሪራፅታ መሪ። ምንድነው ሰው አይደለም እንዴ። ሌባ እየተባሉ በዚያ ዓይነት ሁኔታ ሲፄዱ እኛ እንኳን «አይ ሰው» ብለን ራሳችንን በደፋንበት ሁኔታ ከሥልጣን የወረዱ ሰው በምንም መልኩ ለኛ ፖለቲካ ለኛ ሕልውና በምንም ነገር ንጉሥ ጠንቅ ይሆናሉ የሚል ሥጋት ጨርሶ አልነበረንም ደግሞ ምንም ከሥልጣን ቢወርዱ በብዙ መልኩ እያንዳንዳችን በግላችን ጥፋታቸውንም ሆነ ልማታቸውን እንደ ማንኛውም ሰው ሁሉ የምናመዛቫዝንበት መንገድ አለን እኔም ሆንኩ የደርግ አባላት በዚህ ነገር እንዳው ትዝ ብሉሎንና አስበንበት ወደዚህ አቅጣጫ ያመራንበት ጊዜ ይህንንም አንስተን የተወያየንበት ጊዜ አልነበረም እርግጥ ካረፉ በኋላ ቀብራቸው እንዴት ይሁን የሚለው ጉዳይ ላይ ተነጋግረናል ለመሆኑ እሳቸውን የምንገለው ለምንድነው። ከዚያ ቀጠል ያደርጉና ሌላ ለውጥ የሚያስፈልገው ነገር አሉ ብለው ተነሉ ሥራና ኃላፊነት ተሰባስቦ መንግሥቱ ኃይለማርያም እጅ ገብቷልየሱ ሥራ ተከፋፍሎ ለሌሎች ሰዎች መሰጠት አለበት ጄኔራል ተፈሪ ሊቀመንበርና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ተብለው ቁጭ ብለዋል ባሁኑ ሰዓት እሳቸው አሻንጉሊት ናቸው ሥልጣኑ ሁሉ ያለው መንግሥቱ ኃይለማርያም እጅ ነው ስለዚህ እሳቸው እውነተኛ ሊቀመንበር መሆን አለባቸው ርዕሰ ብሔርነታቸው በሕግ መረጋገጥ አለበትሁለተኛ ነገር መንግሥቱ ወይ የጠቅላይ ሚኒስትር ቦታ መያዝ አለበት ወይም የደርግ ምክትል ሊቀመንበር ይሁን እንጂ ሁሉ ቦታ አሱ ብቻ መሆን የለበትም አሉ ባጭሩ መንግሥቱ አሁን የሚያራምደውን ሁሉ ከማድረግ ይገታ ማለ ታቸው ነው ይፄንን የምትለው እንግዲህ ኢሕአፓ ነች አነዓለማየሁ መሐከላችን ቁጭ ብለው የኢሕአፓ አባላት ኖረዋል የኔ ደጋፊዎች የሆኑት ደግሞ እንደዚህ ያሉ ቁልፍ ቦታዎች በእጁ እንዲሆኑ እምነት የምንጥልበት ለው መንግሥቱ ኃይለማርያም ነው ጦሩ እምነት ያሳደረው በሱ ነው አብዮቱ አልጠነከረም እኛ የግቢውን ጦርም ሆነ የሌላውን ጦር አዛዥነት ከመንግሥቱ ሌላ አምነን የምንሰጠው ሰው የለም ጄኔራል ተፈሪ በንቲ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ሄደው እዚያው ይቀመጡ እንጂ ድርጅታዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ከኛ ሌላ ማን እንዲሠራው ነው። አለኝ «እንዴ። ታቶ «ም ፈቦያጎዕቦን ቁረዕ ይደረግናው» ያቋው ናው መንግሥቱ ባንቀድማቸው ኖሮ በነሱ ቦታ እኛ እንሆን ነበር ቀይ ሽብር እቶ ወደ ጎ ምያዋ ፅናምሪ ደ ጳስንዳት ቀደመረ ማን ደመረው መንግሥቱ ባሁኑ ጊዜ ብዙ ሰዎች ስለቀይ ሽብር እንጂ ስለነጭ ሽብር ማንሳት አይፈልጉም እኔ ስለሁለቱም መናገር እፈልጋለሁ የነጭ ሽብርና ቀይ ሽብር ታሪክ ከኢትዮጵያ ግራ ኃይሎች ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው ከየካቲት በፊት በተማሪው ማህበር ውስጥ ወጣቱ የፃገር ውስጥና የውጪ ዛገር እንቅስቃሴ በማድረግ በመጠኑ ያደረገውን አስተዋፅዖ ብጠቅስ ጠቃሚ ይመስለኛል የ የነጄኔራል መንግሥቱ ነዋይ የዐመፅ ሙከራ ሌሎች ሕዝብ ሳደውቃቸው የተዳፈኑ ሙከራዎች ቢኖሩም በገዛድ ሕዝብና ወታደር ተንቀሳቅሶ በግልፅ የኢትዮጵያን ፊውዳል ሥርዓት ገበና ዘክዝኮ በማውጣት የዐፄ ኃይለሥላሴን መንግሥት የተዳፈረበት የመጀ መሪያው ክስተት ነበር ጄኔራል መንግሥቱ ነዋይ ሠራዌቱን ማንቀሳቀስ እንደጀመሩ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ለውጥ ፈላጊነት ስለሚያውቁ በሳቸው ካምፕ ውስጥ እነሱንም ለማካተት ቀርበው አነጋገሯቸው እኛ የተነሳሳነው ለግል ጥቅም ሳይሆን የዛገራችን ሁኔታ አሳስቦን እንጂ ለራሳችን ሕይ ወት ተንደላቀን የምንኖር ሰዎች ነን በማለት ያንን ተማሪ በነበረው ነነ የፃነገር ፍቅር ስሜትና ትኩስ ኃይል ቀስቅሰውት ነበር ተማሪው መሣሪያ የታጠቀ ባይሆንም ለለውጡ ድጋፉን ሰጥቷል በዚህም በንጉሠ ዘንድ ጥላቻንአትርፏል እነጄኔራል መንግሥቱ ባደረጉት ሙከራ ግባቸውን ሳይመቱ ቀርተው መሥዋዕትነት ቢከፍሉበትም ድካማቸው ፍሬ አልባ ሆኖ አልቀረም የታህሣሥ እንቅስቃሴ ለተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ለጠቅላ ላው ሕዝብም ዓይን መግለጫ ሆኖላቸዋል ለካ የኃይለሥላሴ መንግ ሥት ይደፈራልና የሚለውን ፃሳብ በሕዝቡ አእምሮ አስርፆ አልፏል ይሄን ማስታወስ እፈልጋለሁ የተማሪው እንቅስቃሴ እንግዲህ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ነው እየጎ ለበተ የመጣው ተማሪው በማህበር ተደራጅቶ በመንቀሳቀስ የማርክ ሲዝምን ጽሑፎች በማጥናት የዓለም አብዮቶችን ጅምርና ሂደት ያሉበትን ሁኔታና ፋይዳ መገንዘብ ጀምሮ ነበር በዚህ ዓይነት በውስጥ በሚደረጉ እንቅስቃሴዎችና ቅስቀሳዎች አብዛኛው ተማሪ ሥርዓቱን በግልፅ መቃወምና የመሬት ላራሹንና ሌሎች የዲሞክራሲ ጥያቄዎችን ማንሳት ያዘ በዚህን ጊዜ ከሕዝብም ዘንድ ድጋፍና ተደማጭነትን ማግኘት ጀመረፁ እነሺህ ወጣቶች ሁሉንም ገላልጠው አደባባይ የወጡት ቢሮክራሲው ውስጥ ተሰግስጎ በአድርባይነት የራሱ ግላዊ ፍላጎት መሟላቱን የሚከታተለው ንዑስ ከበርቴ አድፍጦ በተቀመጠበት ጊዜ ነው በፀረፊውዳልና በፀረ ኃይለሥላሴ ትግል የተጀመረው ነገር ቀስ በቀስ የተለያየ ቅርፅና ይዘት እያየዘ መጣ ባንድ በኩል በጣም ግራ ቀደምና ማርክሲስት ሌኒኒስት ርዕዮተ ዓለም ተከታይ የሆነ ወጣቶች ተፈጠሩ ወደግራ አስተሳሰብ ተማሪው እንዲያዘነብል የማድረግ ኃይላቸውም ከጊዜ ወደ ጊዜ ጠንክሯል ተማሪዎች በግራ ቀደምት ኃይሎች ደጋፊነት በአንድ ወቅት በሶቭዬት ውስጥ ከፍተኛ ጭቅጭቅና ሽኩቻ ያስከተለውን «የራስን ዕድል በራስ የመወሰን» ጥያቄ ይቀሰቅሳሉ በሌላ በኩል የብሔረሰብ ጥያቄን በመደብ ትግል ከመፍታት አኳያ ራሱን የቻለ ቀዳሚ ነገር አድርገው ያነሳሉ ይህንንም የሚያራ ግቡት «የራስን ዕድል በራስ መወሰን የሚለው ጥያቄ የተማሪውን ትግል የሚከፋፍልና የሚያዳክም የኤርትራንም መገንጠል የሚያበረ ታታ ነው ከሜል ፃሳብ ተነስተው ነው። የሚል ነገር አነሱ ይፄ ሁሉ ከሥጋት የመነጨ ነው ሌሎቻችን ደግሞ «ፍላጎ ታችን ገበሬው እንዲያውቅና እንዲነቃ ነው ስለጠየቀ ስለነቃ ደግሞ የሚያስከትለው አደጋ የለም ተገቢውንና የሚያረካውን መልስ መስ ጠት መቻል አለብን» እንላለን በዚህ ዓይነት ተማሪው ወደገጠር ዘመተ ከዚያ በኋላ የሆነው ሁሉ የሚታወቅ ነው ለነዚህ መሠረታዊ ጥያቄዎች ሲታገል የነበረው ወጣቱ የሕብረ ተሰብ ክፍል ምኞቱን ተግባራዊ ለማድረግ ከዚህ የተሻለ ጊዜ አይገ ኝም በሚለውና ይሄንን በሥጋት በሚመለከቱ ወገኖች መካከል የተደረ ገው ሙግት እንዲህ ቀላል አልነበረም ይሄንን መላው የደርግ አባላ ትና የአካባቢ አባላትም ስለደገፉት ያው ሥምሪቱ ቀጥሎ የማይናቅ አስተዋፅዖ አደረገ በዚህ ሂደት ግን እነሺህ የራሳቸው የብሔረሰብ ዓላማ ያላቸው ከኛ የተለየ ፖለቲካ የሚያራምዱ ቡድኖች ጭምር በሙሉ ስለተሠማሩበት እግረ መንገዳቸውን በሕብረተሰቡ ውስጥ ለመስረግ ሁኔታው ተመቻችቶላቸዋልባገኙት አጋጣሚ በመጠቀምም ሕብረተሰቡንም ወደሽብርና ሥርዓተ አልበኝነት በሚያመራ መልኩ ሊቀሰቅሱት ሞከሩ እዚህ ላይ የረዳን ነገር ቢኖር የሕዝቡ እርጋታ ብስለትና ትዕግ ሥት ነበር ከዚህም በላይ መለዮ ለባሹና አብዮታውያን በመተባበር ንጉውንምጉልተኞችንም አስወግደው እንዲህ ዓይነቱን ታላቅ ብስራት ለማብሰር በመብቃታቸው ፅኑ እምነት አሳድረው ነበር በዚህ ምክ ንያት ብዙም ባይቀበሏቸውም ሕዝቡን አብዮታዊ መንግሥት ላይ በማስነሳት የራሳቸውን ፖለቲካዊ መሠረት ለማስፋት የተደረገው ጥረት ሌላው የወቅቱ ክስተት ነበር በዚህ ዓይነት ነው ኢሕአፓ ባጭር ጊዜ ውስጥ እየተስፋፋች ወጣቱን የተወሰነ የምሁራኑን ክፍልና ገበሬውንም ወገኗ ልታደርግ የሞከረችው መኢሶንም እን ደዚሁ ለማድረግ ሞክሯል በዚህ ሂደት ውስጥ ሌሎችም የፖለቲካ ቡድኖች ተፈጠሩ የወዛደር ሊግ አብዮታዊ ሰደድ የኢትዮጵያ ጭቁኖች አንድነት ኢጭአት የሚባለው ቡድን እነፒህ ሁሉ ተፈጠሩ ሁሉም ፀረፊውዳል ፀረኤምፔሪያሊስት ፀረቢሮክራቲክ ካፒታሊዝም የሚለውን ፕሮግራም እንቀበላለን አሉ እንግዲህ ይፄንን እስከተቀበሉ ድረስ በፀረፊውዳልና ፀረኢምፔ ሪያሊስት ግምባር ተሰባስበን ስናበቃ አብዮቱን ስጋራ እናራምድ የሚል ጥሪ በኛ በኩል ተደረገ ግልፅ በሆነ መልኩ የፕሮግራሙ ብስራት መሠረት ተደርጎ እኔ ወጥቼ ለመላው የኢትዮጵያ ተራማጅ ኃይሎች ለገንጣዮችም ሳይቀር ዝርዝር ባለና ፍርጥርጥ ባለ ሁኔታ አስረድቼ ጥሪ አስተላለፍኩ የዘመናት ታሪክ ዳስሼ የቅኝ ግዛት ኃይሎችና ጉልታዊ ሥርዓት የፈጠራቸውን ሁኔታዎች ለማስወገድና በአንድነት ለመሥራት የኢትዮጵያ ተራማጆች እንሰባሰብ የሚል ጥሪ ነበር ጥሪዬ አዎንታዊ ምላሽ አግኝቶ መኢሶን ወዝ ሊግ ኢጭአት አብ ዮታዊ ሰደድ እነሽመልስ ማዘንጊያ የነበሩበት ኢኮፓ እንዲሁም የአፋር ነዓ አውጪ ንቅናቄ ጥሪውን በመቀበል መጡ አንዳንድ ግለሰ ቦችም አብረውን ለመሥራት መጥተዋል የኤርትራን ችግር በተመለከተ ተጨባጭ የሆነ የፖለቲካ ፕሮግ ራም አውጥተናልከግለሰብ ከቤተሰብ ከብሔረሰብ ሽኩቻ አገሪቱን ነፃ የሚያደርግና ከተራማጅ ዓለም ጋር የሚያሰልፈን ተራማጅ የሆነ የእድገት አቅጣጫ ቀይስናል በአርግጥ በሥርዓቱ ሳይ ጥላቻ ያላቸ ውና ለኢትዮጵያ በጎ ዛሳብ ያለን ነን የሚሉ አብዮተኞች ካሉ ሠልፋ ቸውን ማስተካከል ያለባቸው ዛሬ ነው» ብለን ለሠላም እጃችንን ዘረጋ ንላቸው የሰሜነኞቹ ምላሽ አሉታዊ ነበር እኛ ኢትዮጵያውያን አይደለንም የራሳችንን አብዮት ስናካሂድ ቆይተናል የናንተ አብዮት እኛን አይመለከተንም አብዮተኞች ነን ካላችሁ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት የሚለውን አክብሩና ነፃነታችንን አስረክቡን። ወዘተ በማለት ብሮሸሮችና ጽሑፎች እየጎ ረፉ በመንግሥት የሥራ ጊዜ ሕዝቡ እየተሰባሰበ የውይይት ክበቦችን አቋቁሞ እንዲወያይበት ጋዜጦች ይፄን እየተቀባበሉ በማስፋፋት የሕዝቡን ንቃተ ህሊና የሚያዳብሩበት ሁኔታ ለመፍጠር ነበር ከዚያ በተጨማሪ ተራማጆች በፃገሪቱ ክልሎች ተሠማርተው በገፅ እየቀረቡ ትምህርትና ንቃት የሚሰጡበት የሚያደራጁበት በአንፃሩ አብዮቱን የሚያጠናክሩበት የመሬት አዋጁንም በተጨማሪ የሚያጠናክሩበትና አብዮቱን የሚጠብቁበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ነበር የተፈለገው በዚያን ጊዜ እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ ዙሪያውን ተከባለች ምንም አደረግን ምን የኛን በጎ የሚመኝ በአካባቢው የለም በጣም አፍራሽና ሆስታይል በሆነ ጂኦፖለቲካዊ አካባቢ የምንኖር ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን የመገዝገዙ ሁኔታ ማጥቃቱ መቦርቦሩ ተጀም ሯል ዙሪያውንጠላት ደግሞ ለለየለት ግልፅ ወረራ አሰፍስፏል በውስጥም ያለው ሥርዓቱ የከዳው የጉልታዊው ሥርዓት ርዝራዥ ደግሞ በቀሳሉ የሚታይ አልነበረም «የይሁዳ አንበሳ» የሚባል ድርጅት ተቋቁሟልሌሎችም ሌሎችምበላስታበጎንደር በጎጃም በሸዋ እነመርዕድ ብሩ እነቀኛዝማች ትርፌ እነመንገሻ ሥዩም እነአሊ ሚራህ እነሺህ ሁሉ ይገዘግዙን ነበር ከዚህ ሁሉ አኳያ ይፄ ንን ከማድረግ የተሻለ አማራጭ አልነበረም ሃሳባችንን ያቀረብንላቸው በጥንቃቄ የመረጥናቸው በተማሪው እንቅስቃሴ ውስጥ አንጋፋ ሚና ሲጫወቱ የነበሩ በሳል ምሁራን ነበሩ ሁሉም ቅድመ ሁኔታ ብለው ያቀረቡት ሁሉንም እንቀበ ላለን ነገር ግን የፖለቲካ ፕሮግራሙ ላይ ጥያቄ አለን የሚል ነበር ሥር ትንሽ ለ ያለ ፍልስፍናና ባዕድ ነገር ነው ከዓለም ተራማጅ ኃይሎች ጋር የሚያሰልፈንና ግልፅ የሆነ ፕሮግራም ስለሚያስፈልገን ይህን የጠመጠማችሁትን ሻሽ አውልቁና በግልፅ ውጡ አሉ በይዘቱ አንድ ነው የወል ይዞታን ያራምዳል የሠራተኛውንና የሰፊውን ሕዝብ ሥልጣንና መሪነት ይቀበላል ይፄ ቀረሽ የማይባል አብዮታዊ ይዘት አለውግን የሄሃይማኖትን ጠንቅበአገራችን የሕብረተ ሰቡን ማሕበራዊ ንቃት በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለው አሰላለፍም የምንገባበትን ቅራኔ ማሰብ ያስፈልጋል ከምሥራቁ ብንሆን ምዕራቡ ይሰለፍብናል ከምዕራቡ ብንሆን ምሥራቁ ይስለፍብናል ስለዚህ እነሂህን ሲሆን ማራቅ ያለበለዚያም ወዳጅ ማድረግና አንዛራዊ የሠላም ጊዜ ለመግዛትና አብዮቱን ለማጠናከር የሚያስችለንን ሁኔታ መፍጠር አለብን በሌላ መልኩ ደግሞ ጦርነቱ የቀንና የሰዓት ጉዳይ እንጂ አይቀሬ እንደሆነ ተረድተናል የጦር ኃይላችን ፍፁም የተዳከመና የተዝረከረከ ስለነበር እንኳንስ መቶ ፃምሳ ሺ ታጠቀ የሶማሌን ሠራዊት ቀርቶ ወንበዴን እንኳን መቋቋም ተስኖት ነበር ሠራዊታችን ደግሞ ለዘመ ናት በአሜሪካን ሚሊቴሪ ዶክትሪንና ቴክኖሎጂ የሰለጠነ በመሆኑ በዚህ አጭር ፋታ በሌለው ጊዜ ውስጥ ለውጥ አድርገን የሚመጣብ ንን ጠላት ለመመከት እንደማንችል በመረዳታችን ካሜሪካ ጋር የነበረ ንን የግንኙነት ገመድ ለመበጠስ አልፈለግንም እንደምንም ብለን ካሜሪካኖች በርዳታ እንኳን ባይሆን ገንዘባችንን ከፍለን መሣሪያ አግኝ ተን ይሄንን መመከት መቻል አለብን በሚል በደንብ መከርንበት በነዚህ ምክንያቶች ወደሶሻሊስቱ ካምፕ መግባታችንን ገልጦ መናገር ታክቲካል አይደለም በማለት ፕሮግራማችን የነበረው የሶሻል ዴሞክራት ሲስተም ነበር በሌላ አነጋገር የሠራተኛውን ሕልውናና ጥቅም በሚገባ ያስከብራል ለሰፊው ሕዝብ ይወግናልፀ ነገር ግን በመደብ ትግሉ ላይ አንዱ የሌላው ደጋፊ ወይም ኮምፕሊመንተሪ እንዲሆን እንጂ እርስ በርሳችን በተቃራኒነት ቆመን አስፈላጊ ያልሆነ ትግል እንዳይስፋፋ ለጊዜው ልዩነታችን እንዲለዝብና እንዲገታ በውጪም ለምናራምደው ዲፕሎማሲ የራሱ አስተዋፅዖ ይኖረዋል ብለን «የኢትዮጵያ ሶሻሊዝም» አልነው በስያሜው በግልፅ አናስቀም ጠው እንጂ ሶሻል ዴሞክራቲክ ሲስተም ነው እነፒህን የጠራናቸውን የፖለቲካ ድርጅቶች አብረን ለመታገልና የጋራ ግምባር ፈጥረን ኢትዮጵያን ወደለውጥ ለማሸጋገር ጥሪ ስናቀር ብላቸው ይፄንን ፕሮግራም የሸፈናችሁትን ሻሸ ግለጡ። እያለ ያንን ዓይነት ሰልፍ ካሳየ በኋላ «ዝም በልና ሙት» ማለት ስለማይቻል እርምጃ ለመውሰድ ተገደድን ያንን ባናደርግ በፖለቲካ ራስን እንደመግደል ይቆጠራል የሚገር መው ነገር ምንም መሣሪያ የለንም ሕንድ አገር በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ እንግሊዝ የሠራው ዲሞትፈር በቀላል ዋጋ አግኝተን ገዛንና በየቀበሌው ከአሥርአሥር ጥይት ጋር «ራስህን ተከላከልበት» ብለን ሕዝቡን አስታጠቅን አሁን እንግዲህ መመላለስ ተጀመረ እዚህ ደረጃ ላይ ከደረስን በኋላ ሕዝቡ ራሱ በየቀበሌው በየጓዳ ጎድጓዳው አስፈላጊ የመሰለውን ማድረግ ጀመረ የያንዳንዱን ቀበሌና የየግለሰቡን ድርጊት በሕግ ፋይል ከፍቶ ፖሊስ ጣቢያ ምርመራ አድ ርጎ ለመለየትና በተለመደው ሕጋዊ አሠራር ተጠቅሞ ለማስተናገድ በፍፁም የሚቻል አልነበረም ዛሬ አሁን የተደላደለ መሬት ላይ ቆሞ መፍረድ ቀላል ነው በሌላው ዓለም በተመቻቸ ሁኔታ ሲደረግ የሚያ የውን ሁሉ ለምን ያኔ አልተደረገም በማለት አፉ አንዳመጣለት ከጥ ርሱ ሳያላምጠው መናገር ቀላል ነው በጊዜው የነበረውን ሁኔታ በጥ ሞና ማየትና መገንዘብ ያስፈልጋል በዚያን ጊዜ እኛ በአራቱም ማዕዘን ጦርነት ተከፍቶብን ተወጥ ረናል ሠራዊቱ መቼም ይፄ ግልፅ ነው ቀይ ሽብር ውስጥ እጁ የለበትም ሠራዊት የሚባል ከተማ ውስጥ የለንም ወታደር የለን ፖሊስ የለን ፖሊሱንም ድምበር እንዲያስከብር ግምባር ልከነዋል ለምሳሌ በነገሌ በኩል ያለው የኢትዮጵያ ፖሊስ ተጠራርጎ ሲያበቃ ሱማሌን እንዲገትር ተልኳል በከተማው የጦር ሠራዊት የሚባል የለንም ለራሳችን እንኳን ጠባቂ የለንም በጣም ጥቂት ሰው ነው አጠገባችን ያለው። እነሱ ናቸው ይደባደቡ የነበሩት እያንዳንዱ ድርጅት በየበኩሉ ያደረሰው ጥቃትና የደረሰበትን ጉዳት ያውቃል ይሄ ተሰባስቦ እኛ ጋ ይቀርባልአኛ የምናውቀው አኃዝና አሁን የሚነ ገረው የምድርና የሰማይን ያህል ይራራቃል ቀይ ሽብር በኢትዮጵያ አብዮት ታሪክ ውስጥ ዓይነተኛ ቦታ ተሰጥቶት ለባለሥልጣኖቹ ዋና መከሰሻ ሆኖ የመቅረቡ ጉዳይ አንድ ቀን ታሪክ እውነቱን ሲገላልጠው ብዙ ሰዎች አንገታቸውን የሚደፉበት ሁኔታ ይፈጠራል ታቅ ያፖዕረና ፇዲደ ወፅፖ ቦቦ ቋቻ ፀሯያ ያፅያፖያሪ ንፁቻዕን ሪዎች ፅዞ ርዕዎ ወፖድሮዎ ያያድዘዋ ታም ወፅም መንግሥቱ ወታደሩ ጨርሶ እጁ የለበትም ያለው በየግ ነው እነማን ነበሩ ቀይና ነጭ ሽብር የሚያካሂዱት የተባለ እንደሆነ ቀበሌና የፖለቲካ ድርጅቶች ናቸው አብዮት በሚፈነዳበት ጊዜ ትንሽ የሥርዓት መላላት የታየ እንደሆነ አንዳንዶቹ የሚፈጠረውን አገጭ አጓ ተጠቅመው የፈለጋቸውን የሚሠሩበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል ይፄ በሌሎችም አገሮች ታይቷል በአጋጣሚው ተጠቅመው ፐመሰላ ውን የሰሩ አሉ ለምንና በማንአንደተገደለ በውል ሳይታወቅ በአብ ስም የተረሸነ ሞልቷል ዱሮ አጥር የተጋፋውን ሁሉ በግል ቂሙን ለመበቀል አጋጣሚውን ተጠቅሞ የገደለ ይኖራል ቅ ያርቱ ዕ ያጂዖ ወቀቶ ይጀ ኃያሬያቶ ሮዙማለው ፇወዖዊው ሪዕው ደመ መሩዕሰዕ ዖማን መንግሥቱ ለዚህ ኃላፊው ማነው። በመጠጥ የነበዙ ናቸው ጋሪዎች ሞገደኞች በዓሉን ስንመርጠው የማስታወቂያ ሚኒስትሩ ያኔ ጓድ ግርማ ነበር እሱ ለአብዮቱ ያለው ታማኝነት አስተማማኝ ነው ጨዋና ከሰው ጋር ተግባብቶ መሥራት የሚችል ሰው ነው ፖለቲካውን በተመለከተ ሚኒስትሩ ይቆጣጠራል በዓሉ ደግሞ በሱ ሥር ሆኖ በሙያው ይረዳል በማለት ሾምነው በዚህ ዓይነት ሲሠራ ከቆየ በኋላ ችግር የመጣው በቀይ ኮ ዘመቻ ጊዜ ነበር ከዚያ በፊት በምሥራቁ ዘመቻ ጊዜ በሶማሊያ ላይ ያን የመሰለ አኩሪ ድል ስንቀዳጅ በሚገባ ለታሪክ ተመዝግቦ እንዲቆይ የተቀነባበረ ሥራ ስላልተሰራ እንቆጭ ነበር በቪያ ወቅት ተወጥረን ስለነበረና በደንብ ስላልተደራጀን ያመለጠን አጋጣሚ ነበር በቀይ ኮከብ ዘመቻ ጊዜ ይፄ እንዳይደገም በዓሉ ግርማ በሽመልስ ማዘንጊያ ሥር ሆኖ ጋዜጠኞችን እንዲያስተባብርና የፕሮፓጋንዳውን ሥራ እን ዲያቀናጅ አሥመራ ክኛጋር ተንቀሳቀስ የተሰጠውን የሥራ መመ ሪያ በእጄ ጽፌ ያረቀቅሁት ራሴ ነኝ ይሄውም ምንድነው የመንግ ሥት ፖሊሲና የፖለቲካውን አካፄድ በተመለከተ ከሽመልስ ማዘንጊያ መመሪያ እየተቀበለ እንዲሠራ ጋዜጠኞቹን እንዲያስማራ ለነሱ የሚያስፈልጋቸውን የሎጂስቲክ የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ እየተከታ ተለ እንዲሰጥ የሚል ነው የኤርትራው አስተዳደር ደግሞ በክልሉ በኩል የኾሮፓጋንዳ ሥራ የመሥራት ኃላፊነት ስላለበት ከነሱ ጋር በቅንጅት መሥራትም ይጠበቅበት ነበር የነዚህ ሁሉ ሥራ ተካብቶና በአንድነት ተጠርዞ ሲያበቃ ለፓርቲው እንዲቀርብ ማለትም ባንድ በኩል ያብዮቱን ታሪክ በሌላ በኩል ደግሞ በኤርትራ የተደረገውን ትግል እንዲሁም ደግሞ የቀይ ኮከብ ዘመቻ ምን ይመስል ነበር የሚለውን መዝግቦ እንዲያቆይ ነው ሰፅዕጸሃ ጳሳረዕዎ ቀደ ዞአሕን ያመፅዘክዞፉ ያፃታ ገርማን መያዕሪፍ ፃፉ ዕውፖዕ የዖሚሜባዕው ኃውታቶ ቶዎ መንግሥቱ አላልኩትምአሱ የፕሮፓጋንዳውና የሥነ ጽሑ ዘመቻው አካል ነው አንጂ በግሉ እንዲፅፍ የታዘዘው አንድም ካር የለም ለቀይ ኮከብ ዘመቻ ብዙ ሰው ነው ይዢ የፄድኩት ከበዓሉ ጋር የቅርብ የሥራ ግንኙነት የነበራቸው ዳዊት ወልደገዮርጊስ ሽመልስ ማዘንጊያ የጦር ዛይሎች የፖለቲካ መምሪያ ምክትል የነበረው ፈለቀ የሚባለውና ሌሎችም ነበሩ የሥነ ጽሑፍና የደራ ሲዎችም ቡድን ነበረ እነዚህ ሁሉ የሚያሰባስቡት የዚያ ዘመቻ ውጤት መረጃ ከፖሊሱ ክፍል የሚመጣ መረጃ አለ የሕዝቡን አስተያየትና አዝማሚያ የሚያሰባስብ አለ በሚሊተሪው ፖለቲካ ክፍል የሚቀርብ ዘገባ አለ ካመራር ከሰሜን ዘመቻ ደግሞ የጦሩ ስልት በተሰጠው ትዕዛዝ መሠረት የተገኘው ውጤት ወይም ውድቀት ተጠናቅሮ ተሰብስቧል ዓላማው ይሄ ሁሉ በጋራ ተጣምሮ ቀርቦ ለታሪክ አንዲቆይ ማድረግ ነው በዓሉ ግርማ ይፄንን በሚያስደስት ሁኔታ በሚገባ ሠርቶ አቀረበ በሁለት በሦስት ኮፒ አሠርቶ አንዱን ለኔ አቀረበ ለፓርቲውና ለርዕዮተ ዓለም መምሪያው ሰጠ ምናልባትም ለማስታወቂያ ሚኒስ ቴር ሳያቀርብ አይቀርም።