Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ግቡ የቅዱሳት መጻሕፍትን ትምህርት በአመክንዮታዊ ቅደም ተከተል እንደሚከተለው ልንገልጠው እንችላለን መጥምቁ ዮሐንስ ሕዝቡን ለክርስቶስ ሲያዘጋጅ «መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሓ ግቡ» ብሎ ሰበከ ማቴ ። ወልድ ከአብ ጋር ፈጣሪ በመሆኑ የፍጥረት ጌታ ነው። ሰውም በመሆኑ በሰውነቱ የፍጥረት ሁሉ ራስሆነ። እንግዲህ ወልድ የፍጥረት በዙር መባሉ ከሁሉ በፊትና ከሁሉ በላይ መሠረታዊው ቁም ነገር ነው። ብዙዎች በዚህ መንገድ ሲሄዱና በፍጥረት ሰውና ዓለም ሁሉ የሚል ነው። እርሱ ብቻ ሥግው አምላክ ነው። ፍጹም ሰው ሲሆን አምላክነቱና ትስብእቱ በአንድ አካል መዋሐዳቸውን የሚገልጥ ትምህርት ገጽ ። ሃይማኖት የሐዋርያት ሥርዐተ ሃይማኖት ሃይ አበው ሉተር ማርቲን ሊበራሎች ልቡና ልብ አዲስልብ ልዮ ሐዋርያት የሐዋርያት ሥራ ሕይወት የሕይወት እስትንፋስ የሕይወትዛፍ የዘለዓለም ሕግ ሕገልቡናሕገ ኦሪት ሕገ ወንጌል ሕፃናት በደለኛነታቸው ትስፋቸው መለያየት መላእክት ከሰው የሚለዩበት መልከ ጹዴቅ መሐላ መመኘት መሥዋዕት መሲሕ መስቀል ነገረ መስቀል የመስቀሉ ሰባት ቃላት ችርጐጉሙ ትንቢቱ መፈጸሙ ዕንጨት መባሉ መታዘዝ መንፈስ መንፈስ ቅዱስ ቀስቃሽነት የሚያመጣው ለውጥ እንደ አብ ፈቃድ መጸለይ በክርስቶስ ስም መጸለይ ጸጋ የጋርዮሽ ጸጋ ጸጋ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን «ጽዋ» ጽድቅ ቀዳማይ ጽድቅ ጾም ፅንስ ፈሪሳዊነት ፈተና ፈውስ ፋሲካ ፋሺስት ፍልስፍና ፍርድ ፍቅር ፍች ፔላጊዮስ ፕሌቶ ማብራሪያ የተሰጠባቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በዚህ ማውጫ በተለይ በሐተታ የተብራሩና ትምህርቱን የሚያረጋግጡ ጥቅሶች ኦሪት ዘሌዋውያን እንጂ በመጽሐፉ የተጠቀሱ ጥቅሶች ሁሉ አልተዘረዘሩም። ማናቸውም ጥቅስ በአንቀጹና በዐውዱ መሠረት እንዲታይ ያስፈልጋልና አንዳንድ ጊዜ እያንዳንዱ ጥቅስ ሳይሆን አንቀጹ ብቻ ተጠቀሟል። ከወንጌሎች በተወሰነ ክፍል አንድ ጥቅስ በዝርዝር ተጠቅሶ ካልተገኘ ከሌሎች ወንጌላት የተብራራ አሳብ ያለበትን ተመሳሳይ ጥቅስ መፈለግ የተሻለ ሆኖ ተገኝቷል።
» ምዕራፍ ጸሎት ጥናት ትምህርተ ሥጋዌ ምዕራፍ የምሥጢረ ሥጋዌ ጥናት » » » ክፍል ክርስቶስ በዓለም ታሪክ » ምዕራፍ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰጠ የአዲስ ኪዳን አጠቃላይ ምስክርነት ምዕራፍ ክርስቶስ ወደ ዓለም በተኣምር መግባቱ ምዕራፍ ክርስቶስ በተኣምር ከዓለም መውጣቱ ክፍል የክርስቶስ ፍጹም አምላክነት ምዕራፍ የክርስቶስ ፍጹም አምላክነትና የተሰነዘረበት ተቃውሞ ምዕራፍ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ ገጽ ምዕራፍ ነገረ ምዕራፍ የነገ ምፅራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ነገረ ምዕራፍ ነገረ ምዕራፍ ነገረ ዝ። ክፍል የክርስቶስ ፍጹም ሰውነት ምዕራፍ የክርስቶስ ፍጹም ሰውነትና የተሰነዘረበት ተቃውሞ ምዕራፍ የክርስቶስ ቅድስና ምዕራፍ የአካልነቱ አምላክነትና ትስብእት አንድነት ክፍል ትምህርተ ሥጋዌ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምዕራፍ ትምህርተ ሥጋዌ በአበው ምዕራፍ ትምህርተ ሥጋዌ በኢትዮጵያ ምፅራፍ ትምህርተ ሥጋዌ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ምዕራፍ ትምህርተ ሥጋዌ በክርስቲያናዊ ኑሮ ጥናት ትምህርተ ግብረ ክርስቶስ ክፍል የትምህርተ ግብረ ክርስቶስ ጥናት ምዕራፍ የትምህርተ ግብረ ክርስቶስ ዐውድ ምዕራፍ የግብረ ክርስቶስ ልዩ ልዩ ጥቅልል ምሳሌዎች ምዕራፍ ክርስቶስ ነቢይ ካህንና ንጉሥ መሆኑ ክፍል ክርስቶስ እንደ ነቢይ ምዕራፍ ክርስቶስና ቃለ እግዚአብሔር ክፍል ክርስቶስ እንደ ካህን ምዕራፍ ክህነትና መሥዋዕት በእስራኤል ምዕራፍ ነገረ መስቀል በአዲስ ኪዳን ያለው ዐቢይ ስፍራ ምዕራፍ የነገረ መስቀል ታሪክ ምዕራፍ የነገረ መስቀል ዓላማ ምዕራፍ የነገረ መስቀል ውጤት ምፅራፍ ነገረ መስቀልን አስመልክቶ የሚነሠ ጥያቄዎች ምዕራፍ ነገረ መስቀል በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምዕራፍ ነገረ መስቀል በክርስቲያናዊ ኑሮ ክፍል ክርስቶስ እንደ ንጉሥ ምዕራፍ የክርስቶስ መሲሓዊ መንግሥት ምዕራፍ ትምህርተ ግብረ ክርስቶስ በክርስቲያናዊ ኑሮ መረጃዎች የእንግሊዝኛና የሌሎች ቋንቋዎች ቃላት የሰዎች ስምና የአርእስት ማውጫ ማብራሪያ የተሰጠባቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች መግቢያ የሦስቱ አጠቃላይ የነገረ መለኮት ትምህርት መጻሕፍት አርእስት ዝግጅት እንደሚከተለው ታቅዷል ኛ መጽሐፍ ትምህርተ እግዚአብሔር ጥናት ትምህርተ አስተርእዮ ጥናት ትምህርተ ባሕርየ እግዚአብሔር ጥናት ትምህርተ ፍጥረት ኛ መጽሐፍ ትምህርተ ክርስቶስ ጥናት ትምህርተ ሰብእ ጥናት ትምህርተ ሥጋዌ ጥናት ትምህርተ ግብረ ክርስቶስ ኛ መጽሐፍ ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ ጥናት ትምህርተ ድኅነት ጥናት ትምህርተ ቤተ ክርስቲያን ጥናት ትምህርተ ሥነ ፍጻሜ የኛው መጽሐፍ መግቢያና አርእስቱ ሀ የነገረ መለኮት ዐውድ ለ አጠቃላይ የነገረ መለኮት ጥናት አርእስት ሐ አጠቃላይ የነገረ መለኮት ትምህርት ዘዴ መ የመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃቀም ሠ የልዩ ልዩ መጻሕፍት አጠቃቀም ረ ጥቅም ላይ የዋሉ መጻሕፍት ምኅፃረ ቃላት የሚሉ ናቸው። ፎጠዕየ ኮኢ ል ከፀ ሃፍፀጠልከዘር ፐከፀዐርሃ ሀካ« ዕከበልዘልበ ዮልቪከ በ ሃቦበ ማስታወሻ በየጥናቱ የተጠቀምንባቸው ሌሎች መጻሕፍት ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል ጥናት ዐዕዐዘ ወዐዕከብበፀ የ ህጠልበቪሃ ከ ከፀበዕር እዞ ፐይ ዛህጠጸበ ክልኪዘቬ በ ሸሬ ዮዐሀበር ፍፎዉ ፐርጋጠኤ መኃጋኗንከ ከፀ በበፀ ሀ ፐቢዘከ ጥናት ኮዕ ኸፀ ዞዐከ ዐር ከዘ ዐበህ እሰር ቦጅ ጥናት ርር ኸፀ ርና ዕርከቨ ህዕከበ ክ ዚ ኸከነፀ ነሃርበ ዐ ርከዘ ከ ዐከፁቢ እፀከጪጠ እ ጥናት ትምህርተ ሰብእ የምዕራፎች ማውጫ ክፍል ሰው በንጽሕና ምዕራፍ የሰው ማንነት እንቆቅልሽ ሀ ያለ አስተርእዮ የማይፈታው የሰው ማንነት እንቆቅልሽ ለ የሰው አራት ሁኔታዎች ሐ የትምህርተ ሰብእ አጠናን ዘዴ መ የኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ሁለት ትምህርት ምዕራፍ የሰው አምላካዊ መልክ ሀ የሰው አምላካዊ መልክ ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ግንኙነት ለ የሰው አምላካዊ መልክ ከኅብረተሰብ ጋር ያለው ግንኙነት ሐ የሰው አምላካዊ መልክ ከፍጥረት ጋር ያለው ግንኙነት መ የሰው አምላካዊ መልክ በሰው አራት ሁኔታዎች ሠ የሰው አምላካዊ መልክ በክርስቶስ መገለጡ ምዕራፍ የሰው ሥጋና ነፍስ ሀየሰው ተፈጥሮታዊ አንድነት ለ የሰው ሥጋ ሐየሰው ነፍስ መ ነፍስ እንዴት እንደተገኘች ምዕራፍ የሰው ጾታዊ ጥምረት ሀ ምቹ ሆኖ የተመሠረተው የሰዎች ግንኙነት ለ የአካልነትና የዋጋ እኩልነት ሐየሚና ልዩነት መ ሴትነት ሠ ወንድነት ክፍል ሰው በኅጢአት ምፅራፍ የሰው ውድቀት ሀ የሥራ ቃል ኪዳን ለ የሰይጣን ተንኩል ሐ የሴቲቱ ስሕተት መ የአዳም ኅላፊነት ሠ የአዳምና የሚስቱ መተላለፍ ወጤት ምዕራፍ የሰው ኀጢአተኛነት ሀ የኀጢአት ሁኔታ ለ ውርስ ኀጢአት ሐየኀጢአት ብክለት ስፋት በሰው ሁለንተና ገጽ ሐየእግዚአብሔር መ የቅጣት አፈጻጸ ሠ የቅጣት ዓላማ ምዕራፍ ት ሀ የልዩ ልዩ ቃላትና ለየአዳም ኀጢአት ሠ ከአርሜኒዮስ ጋር ክፍል ስው ምዕራፍ የጸጋ ሀ የሥራ ቃል ኪዳን ለ የቤዛነት ቃል ኪ ሐ የጸጋ ቃል ኪዳን መ የጸጋ ቃል ኪዳን ሠ የጸጋ ቃል ኪዳን ምዕራፍ ሕግ ሀ የሕግ አገልግሎት ለ ሕገ ልቡና ሐሕገኦሪት መ ሕገ ወንጌል ሀ ጸሎት በመጽሐፍ ለ የውጤታማ ጸሎት ገጽ ምዕራፍ የኅብረተሰብ ኀጢአተኛነት ሀ ኅብረታዊ የኀጢአት ዕድገት ለ ኅብረታዊ የኀጢአት አሠራር ሐ ኅብረተሰባዊ የኀጢአት ክሥተቶች ምዕራፍ የኀጢአት ቅጣት ሀ የኀጢአት ደረጃዎች ለ የማይሰረይ ኀጢአት ሐ የእግዚአብሔር ቀጣ መ የቅጣት አፈጻጸም ሠ የቅጣት ዓላማ ምዕራፍ ትምህርተ ሰብእ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ሀ የልዩ ልዩ ቃላትና ሐረጎች ትርጐም ለ የአዳም ኀጢአት ወደ ሰው ሁሉ መተላለፉ ሐየሕፃናት በደለኛነት መ በፔላጊዮስ ላይ የተነሣ ክርክር ሠ ከአርሜኒዮስ ጋር የተደረገ ክርክር ክፍል ሰው በቃል ኪዳናዊ ኑሮ ምዕራፍ የጸጋ ቃል ኪዳን ሀ የሥራ ቃል ኪዳን ለ የቤዛነት ቃል ኪዳን ሐየጸጋ ቃል ኪዳን ሁኔታ መ የጸጋ ቃል ኪዳን ሁለት አመለካከቶች ሠ የጸጋ ቃል ኪዳን ልዩ ልዩ የአስተዳደር ዘመኖች ምዕራፍ ሕግ ሀ የሕግ አገልግሎት ለ ሕገልቡና ሐሕገ ኦሪት መ ሕገ ወንጌል ምዕራፍ አምልኮ ሀ የእውነተኛ አምልኮ ባሕርይ ለ የእውነተኛ አምልኮ ዐይነቶች ሐ የእውነተኛ አምልኮ መነሻዎች መ የእውነተኛ አምልኮ ዕንቅፋቶች ምዕራፍ ጸሎት ሀ ጸሎት በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ለ የውጤታማ ጸሎት መሠረት ሐ የውጤታማ ጸሎት ዕንቅፋቶች መ የውጤታማ ጸሎት ይዘት ክፍል ሰው በንጽሕና ምዕራፍ የሰው ማንነት እንቆቅልሽ ሰው ምንድን ነው። ሰው መሆን ምን ማለት ነው። ከዚህ የተነሣ ስለ ሰው አምላካዊ መልክ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ብዙ አሳብ አለ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ የእግዚአብሔር ምሳሌ አምሳል መሆኑ ተገልጧል ቆሮ ቆላ ዕብ ። ሰው በእግዚአብሔር ተወደደ በእግዚአብሔር መልክ በመፈጠሩ እግዚአብሔር ከሌሎች ፍጥረታት ሁሉ በላይ ተደሰተበት እግዚአብሔር ከፈጠረው ሰው ጋር መገናኘትና ምን እንደሚያደርግማየት ይወድ ነበር የሥራ ቃል ኪዳን በመባል የሚታወቀውን የመጀመሪያውን ቃል ኪዳን ከእግዚአብሔር ጋር ለመገባባት ዕድለኛ ሆነ ሞት የማይገኝበት የዘለዓለም ሕይወት ተስፋ ቃል ተሰጠውና እግዚአብሔር መልካሙንና አስፈላጊውን ነገር ሁሉ አዘጋጀለት። አንድ ሰው ግልጥ ነው። ሰው እንደ መሆኑ ወደ እግዚአብሔር ክብር ዒላማየደረሰ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። እነዚህ ቃላት በብዙ ጥቅሶች ይገኛሉ ከእነርሱ የታወቁት ማቴ ማር ሉቃ ዮሐ ሐሥ ሮም ቆሮ ቆሮ ኤፌ ዕብ ጴጥ ዮሐ ራእ ። መጽሐፍ ቅዱስን ስናጠና ስለ ሰው ፈቃድ ቢያንስ አራት ነገሮች እንዳሉ እናስተውላለን ሀ ሰው መልካም ነገርን ማድረግ አይችልም ይህም ማለት አንድ ሰው ለሌላ ሰው መልካም ነገርን ለማድረግ ቢችልም እንኳ ያለ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይችልም ዕብ ማለት ነው። እንደዚህ ያሉ ሕፃናት ከዳኑ የሚድኑት በንጽሕናቸው ሳይሆን በክርስቶስ ሥራ መሠረት ብቻ መሆኑ ግልጥ ነው ምክንያቱም «አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው» ጢሞ እና «ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም» ዮሐ ። በቤዛነት ቃል ኪዳን የወልድ ተግባር በቤዛነት ቃል ኪዳን ወልድ ለአብ ሀ ሰው ሆኖ በሙሴ ሕግ መሠረት ለመኖር ገላ ዕብ ለ ለአብ ለመታዘዝ ዕብ በተለይም ለሞት ይኸውም ለመስቀል ሞት እንኳ ታዛዥ ለመሆን ፊል ከተሰጠው ሕዝብ አንድ እንነ ለመሆን ዕብ በቤዛነት በዚህ ምክር እግዚአብሔር ወል ላይ ለመውረድና የሕማማቱን ፍሬ ለ ቅዱስ ቃል እንደ ሐ የጸጋ ቃል ሰው በሥራ ልዩ ልዩ ቃል ኪ ሊመሠረቱና በአን ሊቃውንት የጸጋ ሲታዩ ልዩነት ቢኖሪ የጸጋ ቃል ያስፈልገናል የጸጋ ቃል አልተማከረም ሰጠው። ሐ የጸጋ ቃል ኪዳን ሁኔታ ሰው በሥራ ቃል ኪዳን ከእግዚአብሔር ፈቃድ ከወጣ በኋላ እግዚአብሔር ለሰው ልዩ ልዩ ቃል ኪዳኖችን ገባ። እዚህም ላይ በሴቲቱና በእባብ መካከል ጠላትነትን በማድረግ ከሴቲቱ እና ከዘርዋ ጋር ልዩ ግንኙነት ማድረጉን አሳየ እግዚአብሔር ቃል ኪዳን ከሰው ጋር ሲገባ ከአንድ ሰው ጋር ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜ ከሰውና ከዘሩ ጋር ያደርጋል እዚህ ላይ ለሴቲቱና ለዘርዋ የተስፋ ቃል በመስጠቱ በሰብኣዊ አንድነት ላይ አተኩረ እግዚአብሔር ቃል ኪዳን ሲገባ የተስፋ ቃልን ይሰጣል የተስፋ ቃሉ እባቡና ዘሩ እንደሜሸነፉ ተሰጠ ስለዚህ የሰው ኑሮ ግብ አልባ አይደለም እግዚአብሔር ቃል ኪዳን ሲሰጥ የተስፋ ቃሉ ከሰው ደግነት ሳይሆን ከጸጋው ነው ይህም ጥቅስ የሚያሳየው አዳም ኀጢአት ቢሠራም እንኳ እግዚአብሔር እንዲሁ በፍቅሩ ደኅንነትን ማቀዱን ነው እግዚአብሔር ቃል ኪዳን ለሰው ሲሰጥ ከሰው እምነት ይፈለጋል አዳምም ቃሉን ሰምቶ ከእምነት የሚገኘውን ስም ለሴቲቱ ሰጠ ዘፍ በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን መሠረት ሰው ሲያምን እግዚአብሔር ይባርከዋል ይህም በረከት በደም መሥዋዕት መንገድ የሚመጣ ነው እዚህ ላይም የሰው ነውር የተሸፈነው በእንስሳት ሞት ነበረ ዘፍ ። ረ የጸጋ ቃል ኪዳንና አዲስ ኪዳን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመምጣቱና ለኀጢአት አንድ ጊዜ ለዘለዓለም መሥዋዕት በማቅረቡ በጸጋ ቃል ኪዳን አስተዳደር ውስጥ ዋና ለውጥ ያመጣውን ተግባር ፈጸመ። እግዚአብሔር ግን ራሱን ገልጧል ልጁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእርሱ ምሳሌ ነው ዮሐ ቆላ ዕብ ። በሌላ ስም መጸለይ አይገባም የሚሉ ከሚያቀርቧቸው ምክንያቶች መካከል ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው ሀ ሰው በሌላ ስም አማካይነት ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርብ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈ ትእዛዝ አይገኝም ለ ሰው ይህን ስለ ማድረጉ ምሳሌ የለም ሐ ሰው በክርስቶስ ስም እንዲጸልይ በመታዘዙ ለመልአክም ሆነ ለሰው መጸለይ በክርስቶስ አለማመንን ያሳያል ይልቁንም ክርስቶስ የተናገረውን ቃል መንቀፍ ይሆናል። ቀ የጉባኤዎችን ውሳሁ በ የትሥጉት ም ክፍል የክርስቶስ ፍጹም አምላክነት ምዕራፍ የክርስቶስ ፍጹም አምላክነትና የተሰነዘረበት ተቃውሞ ሀ የተቃውሞው ዐይነቶች ለ የክርስቶስ ፍጹም አምላክነት ማስረጃዎች ሐ ክርስቶስ አምላክ የመሆኑ አስፈላጊነት ምዕራፍ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ ሀ እግዚአብሔር ወልድ በሐዋርያው ዮሐንስ ትምህርት ለ እግዚአብሔር ወልድ በዕብራውያን መልእክት ሐ እግዚአብሔር ወልድ በሐዋርያው ጳውሎስ መልእክታት መ እግዚአብሔር ወልድ በማቴዎስ በማርቆስና በሉቃስ ወንጌላት ክፍል የክርስቶስ ፍጹም ሰውነት ምዕራፍ የክርስቶስ ፍጹም ሰውነትና የተሰነዘረበት ተቃውሞ ሀ በክርስቶስ ትስብእት ላይ የተሰነዘሩ ተቃውሞዎች ዐይነት ለ የክርስቶስ ፍጹም ሰውነት ማስረጃዎች ሐ የክርስቶስ ሰው መሆን አስፈላጊነት መ የክርስቶስ ሰብኣዊ አካልነት ሠ የክርስቶስ ዘለዓለማዊ ትስብእት ምፅራፍ የክርስቶስ ቅድስና ሀ ክርስቶስ ኀጢአትን አልሠራም ለ ክርስቶስ ኀጢአትን መሥራት አይችልም ነበር ሐ ክርስቶስ ኀጢአታዊ ትስብእትን አልነሣም መ ክርስቶስ በከባድ ፈተና ውስጥ በትዕግሥት ዐለፈ ምዕራፍ የአካልነቱ አምላክነትና ትስብእት አንድነት ሀ በአንድነቱ ውስጥ ጣምራ ማንነት አለመገኘቱ ለ በአንድነቱ ትስብእቱ አለመለወጡ ሐበአንድነቱ አምላክነቱ አለመለወጡ መደምደሚያ ክፍል ትምህርተ ሥጋዌ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምዕራፍ ትምህርተ ሥጋዌ በአበው ዘመን ሀ ኢየሱስ በእውነት ሰው እልነበረም ለ ኢየሱስ አምላክነትን አገኘ ሐ ኢየሱስ ፍጹም አምላክ አልነበረም መ አርዮስ «ቃል» የመጀመሪያው ፍጡር ነበረ ሠ አቡሊናርዮስ የኢየሱስ አምላክነት በሥጋው ዐደረ ረ ንስጥሮስ የኢየሱስ አምላክነትና ትስብእት በፈቃድና በምርጫ በአንድነት ኖሩ ሰ አውጣኬ የኢየሱስ ትስብእት በአምላክነቱ ተዋጠ ሸ የጉባኤዎች ውሳኔ አቅጣጫ የኢየሱስ አምላክነትና ትስብእት ተዋሐዱ ቀ የጉባኤዎችን ውሳኔ ተከትሎ የመጣ የልዩ ልዩ ሊቃውንት ትምህርት በ የትሥጉት ምሳሌዎች » » ምዕራፍ ትምህርተ ሥጋዌ በኢትዮጵያ ሀካራ » » » » » » ለቅብፀት » » ሓ » » » ሐጸጋ » » » » መ ስለ ካራ ቅብዐትና ጸጋ ጥቂት አስተያየቶች ምዕራፍ ትምህርተ ሥጋዌ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ምዕሪ ሀ ምሥጢረ ሥጋዌን በዚህ ዘመን እንዴት እናጥናው። የተገለጠውን በዐጭሩ በሦስት አርእስት ከፍለን ልንመለከተው እንችላለን አርእስቱም ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ነው ክርስቶስ ፍጹም ሰው ነው ክርስቶስ አንድ አካል ህላዌ ነው የሚሉት ናቸው። መ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን መሰከረ ዮሐ ። ቅዱስ ማርቆስ «የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል» ብሎ ወንጌሉን በመጀመሩ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ በመሆኑ ላይ ያተኩራል ማር ። ቅዱስ ዮሐንስ በወንጌሉ መግቢያ «በመጀመሪያው ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ቃልም ሥጋ ሆነ ጸጋንና እውነትንም ተሞልቶ በእኛ ዐደረ እግዚአብሔርንያየው አንድ ስንኳ የለም በአባቱ ዕቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው» በማለቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክና የእግዚአብሔር ልጅ ወልድ መሆኑን በጥብቅ እያስገነዘበ በመጻፉ አመለካከቱ ከሰማያዊ ሁኔታ እንደሆነ ያሳያል ዮሐ ። ክፍል ክርስቶስ በዓለም ታሪክ ምዕራፍ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰጠ የአዲስ ኪዳን አጠቃላይ ምስክርነት የክርስትና እምነት ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአዲስ ኪዳን በተጻፈው ላይ ተመሥርቷል። ክርስቶስ እንደ መጥምቁ ዮሐንስ ሉቃ የእግዚአብሔር መንፈስ የነበረበት ከእናቱ ማሕፀን ጀምሮ ሲሆን ሉቃ በልዩ ሁኔታ በእርሱ ላይ የታየው ግን ሲጠመቅ ነበር ማቴ ማር ሉቃ ዮሐ መቀባቱ ለታላቅ አገልግሎት ኢየሱስ ከእግዚአብሔር የተላከ መሆኑን አረጋገጠ ዮሐ ። «እንዴት ያለ ሰው ነበረ። » ብለን ብንጠይቅና «ነገር ግን እላችኋለሁ ከእንግዲህ ወዲህ የሰው ልጅ በኀይል ቀኝ ሲቀመጥ በሰማይም ደመና ሲመጣ ታያላችሁ» ማቴ ብሎ አምልሃለው ላለው ሊቀ ካህናት በሰጠው መልስ ላይ ብናተኩር ኢየሱስ ማንነቱን ከዳንኤል ትንቢት ጋር ዳን በማዛመድ በዚህ ስም እርሱ ሰው አንድ ሰው ፍጹም ሰው የዚህ ዓለም እውነተኛ ሰው ከዚህ ዓለም ሰዎች ሁሉ የተለየ ሰው ከዚህ ዓለም ለሚገኘው አዲስ ትውልድ ራስ በሰማያዊ ስፍራ ሥልጣን ያለው ሰው መሆኑን ያስተማረው አመክንዮታዊ ሆኖ እናገኘዋለን። ሐ የቃል ሰው መሆን «ቃል ሥጋ ሆነ» ሲል ከዘለዓለም የነበረው ቃል በራሱ ምንም ሳይለወጥ ሥጋን ነሥቶ ሰው ሆነ ይህም ሰው ጸጋና እውነት ተሞልቶ በሰዎች መካከል እየኖረ የአባቱን ክብር ገለጠ ቀ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ቀ። ዮሐንስ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ሲገልጥ ኢየሱስ ደግሞ ሰው መሆኑን ዐወቀ። እንግዲህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘለዓለም ከእግዚአብሔር ጋር የነበረው ቃል ሎጎስ የእግዚአብሔር ልጅና የሰው ልጅ ነው በእርሱ ውስጥ መከፋፈል ወይም ግጭት የለም እርሱ ፍጹም አምላክ ፍጹምም ሰው ሆና አንድ አካል ነውና። ጳውሎስ የሐዋርያትን የመጀመሪያ ትምህርት አስፋፋ ይህም በሁለት አቅጣጫ ይታያል ሀ ከብሉይ ኪዳን ትንቢት ፍጻሜ ጀምሮ ስለ ዓለም ታሪክ ሁሉ ትክክለኛውን አመለካከት እያብራራ በእግዚአብሔር ዕቅድ ውስጥ አይሁድና አሕዛብ ስላላቸው ስፍራ ሮም ም ስለ ሕግና ስለ ተስፋ ቃል ሮም ም ገላ ም እና ስለ አዳምና ስለ ክርስቶስ ሮም ቆሮ ብዙ ትምህርት በስፋት ጨምሮ ሰጥቷል። በዚህ አንቀጽ መሠረት ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ነው በራሱ ፈቃድ ሰማያዊውን ክብር ለጊዜው ተወ ሰው ሆነ ሰው ሆኖ ራሱን አዋረደ እስከ መስቀል ሞት እንኳ ታዘዘ አግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው እግዚአብሔር ከሁሉም በላይ የሆነ ስም ሰጠው እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ሲያደርገው ፍጹም አምላክ ፍጹምም ሰው ነበረ አሁንም ነው ለወደፊትም ነው ሰዎችና መላእክት ሁሉ ይንበረከኩለታል የሁሉ ጌታ ነው ለአብ ታላቅ ክብር ምክንያት ነው ነው የሚታዩትና ሥልጣናት በሰ በኩር ነው ሁሉ በሰማያት ያሉትን በቆላስይስ ስለ በጠቅላላ ለእኛ ግ ሆኖ ሰዎችን ከኀጢ እንዲታገሉ የመ እንደዚሁም ልዩ እንችላለን። ጳውሎስ ለዚህ የተዛባ ትምህርት የሰጠው መልስ ሀ እግዚአብሔር አይታይም ክርስቶስ ግን እንደ ጣዖት አሳች ሳይሆን ትክክለኛ አምሳሉ ነውና ፍጹም አምላክ ነው ለ የእግዚአብሔር ሙላት ሁሉ በክርስቶስ ነው ደግሞም «የመለኮት ሙላት ሁሉ» በክርስቶስ ሰውነት መገለጡን ይናገራል ሐ ክርስቶስ በሰማይና በምድር ያሉ ኀይላትን ሁሉ ፈጠረ መ ሲፈጥራቸው ለራሱ ፈጠራቸው ሠ የተፈጠረው ሁሉ በክርስቶስ ተጋጥሟል ተያይዞ ይጸናል ረ ክርስቶስ ከፍጥረት በፊት ነው ሰ ክርስቶስ የፍጥረት «በኩር» በመሆኑ የፍጥረት ሁሉ መነሻና መሠረት ባለ ሥልጣን ነው ሸ ክርስቶስ የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው ቀ ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስ አካል ናት በክርስቶስ ከሙታን የተነሣ የሙታን በኩር ለሚነሠት ቀዳማዊና ባለ ሥልጣን ነው ተ ከሙታን መጀመሪያ በመነሣቱ በሁሉ ነገር ቀዳሚ ነው ቸ ክርስቶስ በፍጥረትና በቤተ ክርስቲያን ቀዳሚ በመሆኑ እግዚአብሔር በምድርና በሰማይ ያለውን ሁሉ በእርሱ አማካይነት ለራሱ ለማስታረቅ ዐቅዷል ነ ይህ ዕርቅ በክርስቶስ መስቀል ደም በሚገኘው ሰላም መሠረት ታቅዷል የሚል ሆኖ እናገኘዋለን። ኢየሱስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው የሆነ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ቆላ ። ጴጥሮስ ስለ ክርስቶስ የሰጠው ትምህርት እንደሚከተለው ነው ሐዋርያው «የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት» በማለት ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ እንደሆነና በሥጋ ሆኖ እንዳከበረው እንደታዘዘለትና በእርሱም በኩል ክብር ለእግዚአብሔር እንደሚደርስ ያሳያል ጴጥ ። በእነዚህ መልእክታት ሐዋርያው ዮሐንስ ስለ ክርስቶስ የሚሰጠው ትምህርት እንደሚከተለው ነው ሀ ግኖስቲኮች የክርስቶስን ትሥጉት ሲክዱት ዮሐንስ «የሕይወት ቃል» ከአብ ዘንድ የተገለጠው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በሐዋርያት ዐይን የታየና በእጃቸው የተዳሰሰ እንደነበር ገልጧል ዮሐ ። መደምደሚያ ዘጠኙ የአዲስ ኪዳን ጸሓፊዎች በልዩ ልዩ ጊዜያት በልዩ ልዩ ምክንያት ለልዩ ልዩ ሰዎች ሲጽፉ በአጠቃላይ ምስክርነታቸው ክርስቶስ ኢየሱስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰውና አንድ ክርስቶስ እንደዚሁም የዓለም ፈጣሪ ደጋፊና ጌታ የሕዝቡም አዳኝ እንደሆነ ገልጠዋል። ማቴዎስና ሉቃስ ኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል መወለዱን ሲተርኩ ዋና ትኩረታቸው ሀ የትሥጉት መነሻ ከእግዚአብሔር በመሆኑ ይህም መልእክቶቹ ከእግዚአብሔር በመላካቸው እንደ ትንቢት ፍጻሜ በመሆኑና ድንግል ማርያም ለመፅነስ የበቃችው በመንፈስ ቅዱስ በመሆኑ ላይ ይታያል ማቴ ሉቃ ለ የሚወለደው ልጅ ከዳዊት ወገን በመሆኑ ከብሉይ ኪዳን ታሪክ ጋር በመያያዙ ማቴ ሉቃ ሐ በማርያም ድንግልና ማቴ ሉቃ መ በሚወለደው ልጅ አዳኝነት ይህም ኢየሱስ ተብሎ በመጠራቱና ሕዝቡን በማዳኑ ይታያል ማቴ ሉቃ ሠ በሚወለደው ልጅ የሕዝብ ንጉሥነትና ዘለዓለማዊ ጌትነት ማቴ ሉቃ ላይ ነው። ለነገረ መለኮት ትምህርቶች ጥሩ መግቢያ ነው በተለይም ሀ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ለመሆኑ ማቴ ሉቃ ለ ክርስቶስ ፍጹም ሰው ለመሆኑ ማቴ ሉቃ እርሱ የሥጋ አባት አልነበረውም ቢባልም የመጀመሪያው ሰው አባትና እናት አልነበሩትም ማለት በቂ መልስ ነው ሐክርስቶስ ኀጢአት አልቦ ለመሆኑ ማቴ ሉቃ ከአዳም የኀጢአት በደልና ብክለት ወደ እርሱ እንዳልተላለፈ በምዕራፍ ለ አትተናል መ ለመንፈስ ቅዱስ ሥራ ማቴ ሉቃ «ይጸልልሻል» የሚለው ግስ በመፍጠር ውስጥ የመንፈስ ቅዱስን ሥራ ያሳስባልና የኢየሱስ ልደት ከድንግል ማርያም ሥጋ አዲስ ፍጥረት መሆኑን ያሳያል ዘፍ ናቸው። ሐዋርያው ጳውሎስም አስቀድሞ «አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለው መካከለኛ አስታራቂ አመት ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ» ብሎ በመጻፉ ከክርስቶስ ውጭ ሌላ ቤዛ ወይም አዳኝ እንደሌለ አረጋግጧል ጢሞ ። በሰው ኀጢአት ምክንያት የእግዚአብሔር ቀጣ በእርሱ ላይ ወረደ ማስተስረያ የሚለውን ቃል የሚተረጐመው የግሪክ ቃል የክርስቶስ ሞት ሕዝቡን ከእግዚአብሔር ቀጣ እንደሚሸፍናቸው ያሳያልና ዮሐ ሮም ዮሐ ። ለ ትንሣኤው ለምእመናን የኀጢአት ይቅርታን ቆሮ ትንሣኤው እግዚአብሔር ለሕዝቡ ኀጢአት የክርስቶስን መሥዋዕት መቀበሉን አሳይቷል ጽድቅን ሮም ምእመናን ጻድቃን የሚሆኑት ከሕያው ክርስቶስ ጋር አንድ ሆነው በመቁጠራቸው ነው አዲስ ልደትን ጴጥ ምእመናን ከክርስቶስ ጋር በመነሣታቸው አዲስ ሕይወት አላቸው ዮሐ ኤፌ ቆላ አዲስ አመለካከትን ሮም አማኙ ከተነሣው ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር እንደተነሣና በሰማያዊ ስፍራ ያለሥጋ ሥጋው በምድር ነው ይኖራልና ይህን አስተሳሰብ ጠብቆ መኖር አለበት ፊል ቆላ ሥጋዊ ትንሣኤን ቆሮ የክርስቶስ ትንሣኤ «ላንቀላፉት በዙራት» በመሆኑ የትንሣኤያቸውን ሁኔታ ይገልጣል ደግሞም ቆሮ ቆሮ ይመ እንዳስገኘላቸው ተረጋግጧል። ከዚያም ር የሚፈቅድ ማን ከቤቱ ወደ ሰማይ ውን ሰው አገኙት ልክ እንደ ኢየሱስ ንዲታይ ተደረገ ክፍል የክርስቶስ ፍጹም አምላክነት ምዕራፍ የክርስቶስ ፍጹም አምላክነትና የተሰነዘረበት ተቃውሞ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ መሆኑ የአዲስ ኪዳን አጠቃላይ ትምህርት እንደሆነ በምዕራፍ በሰፊው አይተናል። ሠ እግዚአብሔር መባሉ በአንዳንድ ጥቅሶች ክርስቶስ እግዚአብሔር ወይም አምላክ ተብሏል «ጌታዬና አምላኬ» ዮሐ «ቃልም እግዚአብሔር ነበረ» ዮሐ «እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘለዓለም የተባረከ አምላክ ነው አሜን» ሮም « እርሱም ክብር መገለጥ «ስለልጁ እና ላይ ይገኛል ኤፌ ል ከአብ ተቀብሎ ልጁ ነውና ከአብና በም ይመ። ኛው ምክንያት ክርስቶስ ሰው ብቻ ከሆነ አዳምም ሲፈጠር ባለበት ሁኔታ ያለ ኀጢአት የሚኖር ሰው ቢሆንም እንኳ ለሰው እንደሚያስፈልገው እግዚአብሔር አብን መግለጥ አይችልም ነበር ለዚህ ታላቅ ተግባር የሚያስፈልገው አንዱ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ ነው ማቴ ዮሐ ። ሐዋርያው ጳውሎስ «አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው አስታራቂ ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ» በማለት ይህን እውነት በግልጥ አሳይቷል ጢሞ ። ሀ እግዚአብሔር ወልድ በሐዋርያው ዮሐንስ ትምህርት «አንድያ» የሚለው ቃልና ትርጉሙ ዮሐንስ ስለ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅነት ሲናገር እበዐበ በሚለው የግሪክ ቃል ይጠቀማል ዮሐ ዮሐ ። ለ እግዚአብሔር ወልድ በዕብራውያን መልእክት የክርስቶስ ፍጹም አምላክነት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «የእግዚአብሔር ክብር ነጸብራቅና የባሕርዩ ትክክለኛ ምሳሌ» መሆኑን በመናገሩ ጸሓፊው ስለ እግዚአብሔር ልጅ ያለውን ልዩ ልዩ አሳብ ሊገልጥ ፈልጓል ዕብ አመት። የእግዚአብሔር ልጅ ትሥጉት አንዳንድ ሰዎች ይህ መልእክት ሰው የሆነው ኢየሱስ በሞቱና በትንሣኤው ክርስቶስ እንደሆነ የሚያስተምር መልእክት ነው ይላሉ ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ነበረ ፍጹም ሰው ነበረ ልዩ ሰው ነበረ ነገር ግን ሰው ብቻ አልነበረም ከዘለዓለም ፍጹም አምላክም ነውና። ሐ እግዚአብሔር ወልድ በሐዋርያው ጳውሎስ መልእክታት ሐዋርያው ጳውሎስ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን «ጌታ» ብሎ ጊዜ ሲጠራው «የእግዚአብሔር ልጅ» ወይም ልጁ ብሎ ጊዜ ጽፏል። ቀጥሎ ደግሞ ክርስቶስ ፍጹም ሰው መሆኑን እንመለከታለን። ንጽጽሩም ሰው ሌላው ደግሞ ክርስቶስ ሰዎች ናቸወ ክርስቶስ ፍጹም ሰው። በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት መሠረት ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰው መሆኑን ለማረጋገጥ ብዙ መንገዶች አሉና ዋና ዋናዎቹን በዐጭሩ እንጠቅሳቸዋለን። ሐአዳም በእግዚአብሔር መልክ በመፈጠሩ ጻድቅ ነበረ ነገር ግን እርሱ በኀጢአት በመውደቁ የጻድቅ ሰው መገኘት አስፈላጊ በመሆኑ ክርስቶስ ሰው እንዲሆን ያስፈልግነበር ማቴ ማር ዮሐ ፊል ዕብ ጴጥ ። ለሰው አስታራቂ እንዲገኝ ሰው በኀጢአት ምክንያት ከእግዚአብሔር በመራቁ ለክርስቶስ ሰው መሆን በተለይ ሁለት ምክንያቶች አሉ እነርሱም የሚከተሉት ናቸው ሀ ሰው የእግዚአብሔርን ባሕርይ እንዲያውቅ በሰው መልክ እንዲገለጥለት ነው ዮሐ ። መ የክርስቶስ ሰብ ክርስቶስ ሰው ነበ ጴጥሮስ ወይም ጳው ኀጢአት አልባ የዋ አነጋገርና የእርሱ የማ ዮሐ የእግዚአብሔር ወልድ ሰው በክርስቶስ ይለወጣል ቆሮ ትስብአት እንደዚህ አደ ቅዱስ በድንግል ማ በምሥጢራዊ ኀይሉ የነሣውን ሥጋና ነፍስ የክርስቶስ ትስብእት ቃ ሥጋና ነፍስ ያለ እ ማንነትም አልነበራቸወ ሰው ገና በክርስቶ መንፈስ ቅዱስ ወደ ል ጋር ይመሰክርለታል አለበት ፍጹም አይደ ግን «ከመለኮታዊ ባሕባ ጌታችን ኢየሱስ አካልነቱም ማንነቱበ በእግዚአብሔርዘ ብቻ አልነበረም። ደ ስሰለቋው እንጂ ራሱ ኀጢአ ክርስቶስ ይህን የተናገረው «መሠረት» ወይም ያለ ህላዌ እንበለ ባለመስማማታቸው በማለት የክርስቶስ ጽ ምፅራፍ የክርስቶስ ቅድስና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «ኋለኛው አዳም» እና «ሁለተኛው ሰው ከሰማይ» በመሆኑ የእግዚአብሔር ትክክለኛ ሰው ነው ቆሮ ። ከሰማይ የወጣው ኋለኛው አዳም ግን ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነውና ያለ ኀጢአት በመኖሩ የእግዚአብሔር ትክክለኛ ሰው ፍጹም ሰው ነው ሉቃ ሐሥ ። ክርስቶስ ቅዱስ ነው ሲባል ልዩ ልዩ ጥያቄዎች ይነሣሉ በተለይ ክርስቶስ በእውነት ኀጢአት አልሠራም ካልሠራ በርግጥ ሰው ነበረን። በመልሱ ግን ክርስቶስ «ሰው» ብሎ ጀመረ ምክንያቱም እርሱ ሰው ነበረና ሰው ሆኖ ሰይጣንን ማሸነፍ የእግዚአብሔር ፈቃድ መሆኑን ተረዳ። አዲስ ኪዳን ስለ አንዱ ሰው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክ ይናገራል። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው አንድ ክርስቶስ ነው የሚለው ምስክርነት በምእመናን መካከል የታወቀና የተለመደ ነው። እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሦስት አካላት ናቸው አንድ እግዚአብሔር ነው ሦስትነትም አለው። እንግዲህ ሐዋርያው «እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ» ቆሮ በሚለው ሐረግ ፈጽሞ የተለየ አሳብ እንዳለው ይታያል ምክንያቱም እግዚአብሔር ወልድና ክርስቶስ አንድ አካል ናቸው። ቃል ሥጋ በመሆኑ የትስብእቱ ዋጋ ከፍ ያለ መሆኑን አሳየ ከዚያም ይልቅ ሥግው ቃል አሁን በሰማያት በእግዚአብሔር አብ ቀኝ በዓለም ዙፋን ላይ ተቀምጦ ከብሯል ለዘለዓለምም ፍጹም ሰው የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ይኖራል። ምዕራባውያን ክርስቶስ መንፈሳዊ ሰው እጅግ መንፈሳዊ ሰው ከሌሎች ሰዎች ሁሉ ይልቅ መንፈሳዊ ሰው ከሌሎች ሰዎች ይልቅ የእግዚአብሔር መንፈስ ያደረበት ሰው ነበረ ይላሉ ልዩ ልዩ አምላካዊ የማዕርግ ስምም ሊሰጡት ይሞክራሉ። ጥናት ትምህርተ ግብረ ክርስቶስ የምዕራፎች ማውጫ ክፍል የትምህርተ ግብረ ክርስቶስ ጥናት ምፅራፍ የትምህርተ ግብረ ክርስቶስ ዐውድ » » ሀ ትምህርተ ግብረ ክርስቶስን እንድናስተውል የቤተ ክርስቲያን ድጋፍ ያስፈልገናል ለ ትምህርተ ሥጋዌና ትምህርተ ግብረ ክርስቶስ የተያያዙ ናቸው ሐ ግብረ ክርስቶስ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ግብር ጋር ይገናኛል መ የግብረ ክርስቶስ ትርጉም እጅግ ሰፊ ነው ሠ ትምህርተ ግብረ ክርስቶስን ለማስተዋል ጥቅልል ምሳሌ መጠቀም ያስፈልጋል ምዕራፍ የግብረ ክርስቶስ ልዩ ልዩ ጥቅልል ምሳሌዎች ሀ የክርስቶስ ስሞች ለ ክርስቶስ የቃል ኪዳን ጌታ ሐ ክርስቶስ የእግዚአብሔር መንግሥት ንጉሥ መ ከክርስቶስ ጋር አንድ መሆን ምፅራፍ ክርስቶስ ነቢይ ካህንና ንጉሥ መሆኑ ሀ የጥቅልሉ ምሳሌ መጽሐፍ ቅዱሳዊነት ለ የጥቅልሉ ምሳሌ ጥቅም ሐ በክርስቶስ ሕይወት የጥቅልሉ ምሳሌ ባሕርይ መ በጥቅልሉ ምሳሌ ላይ የተነሣ ተቃውሞ ክፍል ክርስቶስ እንደ ነቢይ ምዕራፍ ክርስቶስና ቃለ እግዚአብሔር ሀ ክርስቶስና አብ ለ ክርስቶስና የብሉይ ኪዳን ነቢያት ሐ ክርስቶስና መንፈስ ቅዱስ መ ክርስቶስና ሐዋርያት ሠ ክርስቶስና ቅዱሳት መጻሕፍት ክፍል ክርስቶስ እንደ ካህን ምዕራፍ ክህነትና መሥዋዕት በእስራኤል ሀ የአሮን ክህነት ለ የመልከ ጹዴቅ ክህነት ሐ መሥዋዕት በብሉይ ኪዳን ዘመን መ ክርስቶስ የብሉይ ኪዳንን ክህነትና መሥዋዕት ፈጻሚ መሆኑ ገጽ ምዕራፍ ነገረ ሀ ነገረ መስቀል በወን ለ ነገረ መስቀል በሐ ሐ ነገረ መስቀል በመ መ ነገረ መስቀል በዮ ምዕራፍ የነገረ ሀ የእግዚአብሔር ዕቅ ለ የደቀ መዝሙርክ ሐየሃይማኖት መሪዎ መ የዓለማዊ ባለ ሥል ሠ የክርስቶስ ፈቃድ ረ ክርስቶስ መሞቱን ሰ የነገረ መስቀልን ትባ ምዕራፍ የነገረ ሀከቀጣ ወደ ሰርየት ለ ከባርነት ወደ ነጻነት ሐከኀጢአት በደል ወ መ ከጥል ወደ ዕርቅ ሠ መሠረታዊሐቅ ምዕራፍ የነገረ ሀ የእግዚአብሔር ፍላ ለ የእግዚአብሔር ፍ ሐ ክርስቶስ ወደ ሰማ መ ምእመናን በክርስቭ ሠ ሰይጣን ተሸነፈ ምፅራፍ ነገረ « ሀ እግዚአብሔር ሁሉ ለ በመስቀል ላይ ማን ሐክርስቶስ በሰው ፈ መ በመስቀል ላይ በ ሠ ነገረ መስቀሉ ለምኽ ረ ክርስቶስ በመስቀል ሰ ነገረ መስቀል ከም ሸ ከክርስቶስ ስቅለት የክርስቶስ መሥዋፅዕ ቀ ክርስቶስ ለእነማንበ ምዕራፍ ነገረ ። ለምሳሌ ማጥናት የወሰኑ አንዳንድ እነርሱ በመጀመሪያ የክ ጥናት ትምህርተ ግብረ ክርስቶስ ክፍል የትምህርተ ግብረ ክርስቶስ ጥናት ምዕራፍ የትምህርተ ግብረ ክርስቶስ ዐውድ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ከፍ ያለና መሠረታዊ የክርስትና ሃይማኖት ትምህርት መሆኑ አይካድም ሐዋርያው ጳውሎስ « ክርስቶስ ስለ ኀጢአታችን ሞተ» ብሎ በትምህርቱ ለዚህ ጐዳይ ቅድሚያ ሰጥቷልና ቆሮ ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰውም ሲሆን አንድ ክርስቶስ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ሆኖ የእግዚአብሔርን ዕቅድ ሁሉ እንደሚያደራጅ በእርሱ የተመረጠና የተቀባ መሆኑን ያሳያል ማቴ ሉቃ ዮሐ ሐሥ ሮም ገላ ኤፌ ፊል ቆላ ጴጥ ራእ ። ስለዚህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአዲስ ቃል ኪዳን «መካከለኛ» በመሆኑ ይህም ቃል ኪዳን ከብሉይ ኪዳን ይልቅ በሚሻል የተስፋ ቃል በመመሥረቱና መካከለኛ ሆኖ እጅግ የሚሻል አገልግሎት በመስጠቱ ክርስቶስ የቃል ኪዳን ጌታ መሆኑ ከክርስቶስ ሥራ ጥቅልል ምሳሌዎች አንዱ ነው ዕብ ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጸጋ ቃል ኪዳን ጌታና መካከለኛ ሆኖ ለኖኅ በተሰጠው ቃል ኪዳን መሠረት ለፍጥረት ሁሉ የበረከት ፍጻሜ ዘፍ ሮም ኤፌ ቆላ ነው ለአብርሃም በተሰጠው ቃል ኪዳን መሠረት የሥጋዊ ዘሩ ብቻ ሳይሆን የምድር ነገዶች ሁሉ አንድነትና በረከት ፍጻሜ ዘፍ ገላ ዮሐ ነው ለሙሴ በተሰጠው ቃል ኪዳን መሠረት እንደ እርሱ ያለውን ነቢይ ቃል ኪዳንን የሚሰጥ የሚያስነሣ የተስፋ ቃል ፍጻሜ ዘዳ ሐሥ እና በኦሪት ዘሌዋውያን እንደተጻፈው የኀጢአት መሥዋዕቶች ሁሉ ፍጻሜ በተለይ ዘሌ ም ሐሥ ዕብ ነው ለዳዊት በተሰጠው ቃል ኪዳን መሠረት ከዳዊት ዘር ለዘለዓለም የሚገዛው የሕዝቡ ንጉሥ ፍጻሜ ሳሙ መዝ ሐሥ ራእ ነው። ሀ ክርስቶስና አብ ሐዋርያው ጳውሎስ «አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ» በማለቱ የክርስቶስ ሥራ ከፍ ያለና የተለየ ተግባር በመሆኑ ላይ አተኩረ ጢሞ ። «ሰው የሆነ» በማለቱ በዐውዱ መሠረት ክርስቶስ ኢየሱስ ሰው ከመሆኑ በፊት ከእግዚአብሔር ጋር አንድ መሆኑን ያሳያል። ኛ ማስተስረያ የሆነልን ሌላ ሰው ሳይሆን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በ«ማለደ» የተተረጐመው የግሪክ ቃል በአዲስ ኪዳን አምስት ጊዜ ብቻ ተጽፎ ይገኛል በተለይ በዚህ አሳብ ላይ የሚያተዙሩ ዋና ዋና ጥቅሶች የሚከተሉት ናቸው «በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው» ሮም ። ክርስቶስ በምድር ሳለ ፍጹም ሰው ነበረ አሁንም ፍጹም ሰው ነው። እነዚህ ሦስት ነጥቦች በኛ ጢሞቴዎስ ይገኛሉ «አንድ እግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ»። ክርስቶስ ስለ «እኛ» ሞቷል እግዚአብሔር ለ«እኛ» ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል ክርስቶስ «ራሱ በሥጋው ኀጢአታችንን የእኛን ኀጢአት በዕንጨት ላይ ተሸከመ» «የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኀጢአት ሁሉ ያነጻናል» ብለው በመጻፋቸው ሦስቱ ዋና ዋና የአዲስ ኪዳን መልእክታት ጸሓፊዎች «እኛ» ተብለን የተገለጽነውን የቤተ ክርስቲያን አባላት ከሌሎች ሰዎች የተለየን እንዳደረጉን ይሰማናል ሮም ጴጥ ዮሐ ። ሆኖም እነዚህ ሰዎች በልዩ ልዩ አገላለጥ ወይም ስም መጠራታቸውና ክርስቶስ እንደሞተላቸው በልዩ ልዩ መንገድ መገለጡ እነርሱ ከሌሎች ሰዎች የተለዩ መሆናቸውን ያስረዳል ከዚህም የተነሣ ክርስቶስ ለእነዚህ ሌሎች ሰዎች የሞተ አይመስልም። አንዳንድ ጊዜ ሰዎችን ሁሉ አንድ ሳይቀር ሊያመለክት ይችላል ሮም ሆኖም በእነዚህ ጥቅሶች ውስጥ ክርስቶስ እንኳ አልተጠቀሰም። ክርስቶስ መለካከት በዐጭሩ መቀደስና ስለ ደዌ » በሚለው በኛው ሻ ምሐ ና «ትምህርተ ሥነ ጽሐፍ ቅዱስ ይህን ገጽ ይመ ይመ የተገኘ ሲሆን ቶስ በሌላ በኩል ይ ይህ አስተሳሰብ ተከታይ ወገኖችን ዩከር ገጽ ዓም ተወሰነ ዞ ተብሏል ሆኖም ነውና «ትምህርተ ለዚህ ጥናት ስለ ምዕራፍ ነገረ መስቀል በቤተ ክርስቲያን ታሪነ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በስቅለቱ ሰዎችን ማዳኑ በክርስቲያኖች ሁሉ ዘንድ ይታመናል። ስለዚህ የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰውም በመሆኑ ሰዎችን ለማዳን በእግዚአብሔር አብ ተላከ። በምዕራባውያን ዘንድ ይህ ትምህርት በተለይ በአውግስጢኖስና በልዩ ልዩ መሪዎች ዘንድ ቢገኝም አ ትርጐም ከግምት ፕሮቴስታንቶች ግን የክርስቶስ ሞት ሥ ሰው እየተደረገ ያ የአንሰልምን ትም አንሰልም የክርስ እግዚአብሔር በክር እግዚአብሔር ራሱ አውለን ግን መሥዋዕታዊ ሞት በክርስቶስ ሆነው እ እውነት እንደሆነ ል መደምደሚያ ግንዛቤያችን ሥራ ልዩ ልዩ አስ የክርስቶስ መ ሊበራሎች በመጽ ውድቀት ሁኔታ ባ የማርካት ጉዳይ አስ የሚቀበሉ ግን የክር ወደ እግ የእግዚአብሔርን ፍ በፍቅሩና በጸጋው ቅዱስ ቀዮጣውን አ ትምህርት ሲሆን ለ ወደ ሰይ ነገር ግን ክርስቶስ በመሸከም የሰይ ወደ ሰው ያ የተገለጠው የእግዚ በእምነት ከክርስቶስ የክርስቶስን ዳግም ይሆናል። በምዕራፍ ጋር አንድ በመሆኑ ከ ሰው ለዚህ አሳብ የ ማድረግ ነው። ክፍል ክርስቶስ እንደ ንጉሥ ምዕራፍ የክርስቶስ መሲሓዊ መንግሥት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው። ሰይጣን ምንም እንኳ «የዚህ ዓለም አምላክ» ቆሮ ቢባልም ክርስቶስ ከእርሱ በላይ ይነግሣል «እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው» ፊል ። ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያኑን በመንፈስ ቅዱስ ሐሥ ሮም እና በእግዚአብሔር ቃል መሠረት ይመራል ሐሥ ኤፌ ጢሞ ጴጥ ። ክርስቶስ ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ሲሆን አምላክነቱና ትስብእቱ በአንድ አካል መዋሐዳቸውን የሚገልጥ ትምህርት ገጽ ። ነ ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ ቤዛ በመሆኑ በመጨረሻ ሰዎች ሁሉ ይድናሉ የሚል ትምህርት ገጽ ። ሃይማኖት የሐዋርያት ሥርዐተ ሃይማኖት የቅዱስ አትናቴዎስ ሥርዐተ ሃይማኖት የኒቅያ ሥርዐተ ሃይማኖት ሃይ አበው ሉተር ማርቲን ሊበራሎች ልቡና ልብ አዲስልብ ልዮ ሐዋርያት የሐዋርያት ሥራ ሕይወት የሕይወት እስትንፋስ የሕይወትዛፍ የዘለዓለም ሕግ ሕገልቡናሕገ ኦሪት ሕገ ወንጌል ሕፃናት በደለኛነታቸው ትስፋቸው መለያየት መላእክት ከሰው የሚለዩበት መልከ ጹዴቅ መሐላ መመኘት መሥዋዕት መሲሕ መስቀል ነገረ መስቀል የመስቀሉ ሰባት ቃላት ችርጐጉሙ ትንቢቱ መፈጸሙ ዕንጨት መባሉ መታዘዝ መንፈስ መንፈስ ቅዱስ በጸሎት ተሳታፊነቱ መካከለኛ መጥምቃውያን ሙዚቃ ማስተስረያ ቅኑ ማርቅያን ማርክስ ማርያም የኢየሱስ እናት ምልጃ ምርጫ የሞራል ምስል ምስጋና ምትክነት ሥጋ ነፍስና ግንኙነታ ሪችል አልበርት ራስ ራሽዳል ሄስትን ሱስ እናት ምትክነት ሞት ሥላሴ ሥራ በገነት ሥጋ ሥጋ ነፍስና መንፈስ ግንኙነታቸው ሪችል አልበርት ራስ ራሽዳል ሄስትንግዝ ሰንበት ሰው ልቡ መለያየቱ ሕመላእክት ጋር ያለው ግንኙነት መበከሉ ሥልጣኑ ፅ ሥራው ሥጋናነፍስ መሆኑ ሥጋው ስሜቶቹ ቀዳማይ ጽድቁ ስለ መቅረቱ ቅድስናው በረከቱ በደለኛነቱ ኅሊናው የኑሮጓደኛው በንጽሕና የአኗኗር ሁኔታው አራት ሁኔታዎች አእምሮው አፈጣጠሩ እምቢተኛነቱ እናእንስሳት በእግዚአብሔር መልክ መፈጠሩ ክብሩ ከዓለም ጋር ያለው ግንኙነት ዕውቀቱ ጥሪው ጽድቁ ፈቃዱ ሰይጣን መሸነፉ ሰዱቃውያን ሲኦል ሴት ሚናዋ አፈጣጠሯ እኩልነቷ ስፖርት ሽለይርማከር «ቃል» ሥጋ የሆነ ቃል የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን የሥራ ቃል ኪዳን የቃል ኪዳን ትምህርተ መለኮት የቤዛነት ቃል ኪዳን ከኖኅጋር ከአብርሃም ጋር የግዝረት አዲስኪዳን ከአዳም ጋር ከእስራኤል ሕዝብ ጋር ብሉይ ኪዳን ከዳዊት ጋር የጸጋ ቃል ኪዳን ቄርሎስ ቅብዐት ቅዱስ ቀኑርባን ቅድስና ቅጣት አፈጻጸሙ እንደ ኀጢአቱ ሁኔታ ከእግዚአብሔር ቀጣ የሚነሣ ዓላማው በርናርድ የክሌርሾው በኩር ቡልንገር ሃይንሪክ ባርት ካርል ባርነት ቤተሰብ ቤተ ክርስቲያን ምሥጢራቷ ቤዛ ብሉይ ኪዳን ቃል ኪዳን ይመ ብሩነር ኤሚል ተሐድሶ ተርቱልያን ተስፋ ትምህርተ መለኮት የሂደት የነጻነት ትሥጉት ትንሣኤ ትንቢት ኀጢአት ሁኔታው መቄጠሩ መተላለፍ የማይሰረይ ኀጢአት ወደ ሞት የማያደርስ በደል ግጢአትን መሸከም ኅብረተሰባዊ ኀጢአት ውርስ ኅጢአት ፀ ውጤቱ ዐመፃ ዕዳ ኅብረት ነቢያት ነጻነት ነጻ ፈቃድ ነፍስ እናመንፈስ የነፍስ መገኘት ኒቸ ንስሓ ንስጥሮስ ንጉሥ ንጉሣዊ አገዛዝ አለኝታ አማኑኤል አምልኮ ባዕድ አምልኮ እውነተኛ አምልኮ አረማውያን አርሜኒዮስ ያዕቆብ አርዮስ አርጌንስ አስተርእዮ አበላርድጴጥሮስ አቡሊናርዮስ አትናቴዎስ አንሰልም አንድነት አኩናስቶማስ አውለንጉስታፍ አውግስጢኖስ አውጣኬ አዝጋሚ ለውጥ አዲስ ኪዳን ቃል ጸሓፊዎቹ አዳም ኀላፊነቱ አግናጥዮስ አጽናኝ ኤቢዮናውያን እምነት እስልምና ስለ እስራኤል እንስሳት እግዚአብሔር ሁሉንቻይነቱ ልጁ ሕጉ መንግሥቱ ኀጢአት ፀ ልኮ አምልኮ ቆብ አቡሊናርዮስ አትናቴዎስ አንሰልም አንድነት አኩናስቶማስ አውለንጉስታፍ አውግስጢኖስ አውጣኩኬ አዝጋሚ ለውጥ አዲስ ኪዳን ቃል ኪዳን ይመ ጸሓፊዎቹ አዳም ግላፊነቱ ኀጢአቱ በአዳም አግናጥዮስ አጽናኝ ኢረኔየስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመ ኤቢዮናውያን እምነት እስልምና ስለ ኢየሱስ ስቅለት እስራኤል እንስሳት እግዚአብሔር ሁሉንቻይነቱ ልጁ ሕጉ መንግሥቱ መንፈስ መሆኑ ርካታው እርቪ ቀናተኛነቱ ቀቱጣው ባሕርዩ ዕቅዱ ዘለዓለማዊነቱ ደስታው ፈሪሀ እግዚአብሔር ፈቃዱ ፍቅሩ ንግ ኪነ ጥበብ ካህናት ካልቪን ዮሐንስ ካምበልዮሐንስ ካራ ካንትአማኑኤል ክርስቶስ የሕዝቡ ዋስ መሥዋዕቱ መቀበሩ መቀባቱ መታዘዙ መንግሥቱ መጠመቁ መፈተኑ የማይታይ አምላክ ምሳሌ ምልክቶቹ ሞቱ ሥልጣኑ ሰማያዊ አገልግሎቱ የሰው ልጅ ወደ ሲኦል መውረዱ በስሙ መጸለይ ስሜቱ ስሞቹ ትአምራቱ ተገዢነቱ ትምህርተ ሥጋዌ ትስብእቱ ትንሣኤው ያለ ኀጢአት መፀነሱ ነቢይነቱ ንጉሥነቱ አስቀድሞ መኖሩ አምላክነቱ በአብ ቀኝ መቀመጡ አካልነቱ እኔነኝ ማለቱ እንደበጉ የእግዚአብሔር ልጅ ካህንነቱ በክርስቶስ ክብሩ ወንድሞቹ ፅርገቱ የዳዊት ልጅ ዳግም ምጽአቱ ጸሎቱ ፈቃዱ ኮሚኒስቶች ወሲባዊ ግንኙነት ወንድ ሚናው ሥልጣኑ ወንጌል አራቱ ወንጌላት ዌስትምንስተር የሃይማኖት መግለጫ ውርጃ ዐሠርቱ ቃላት ፀርነት የመውጣት ትምህርተ መለኮት ዓለም ሦስት ዓለማት ዕረፍት ፅርቅ ዘመን ሦስት ዘመናት ሰባት ዘመናት የጸጋ ዜማ በብሉይ ኪዳን በአዲስ ኪዳን ዝቪንግሊ ይሁዳ የአስቆሮቱ ይቅርታ ዮሐንስ ሐዋርያው በመልእክታቱ የሰጠው ምስክርነት በራእይ መጽሐፍ የሰጠው ምስክርነት ዮሐንስ አፈ ወርቅ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን ደም ደስታ ዲሞክራሲ ኢዲሞክራሲያዊ ዲዮስቆሮስ ዳግመኛ መወለድ ዶርትሲኖዶስ ዶሲቲዝም ጀሮም ገነት ጉባኤዎች የቤተ ጌቴሴማኒ ግሮቲየስ ሁጎ ግብረ ሰዶም ግብዝነት ግኖስቲክ ግዝረት ጎርጎርዮስ የኒያሳ ጎርጎርዮስ የእን ጥምቀት በኢየሱስስ ጥንቄላ ጦርነት ጴንጠቆስጤያውያ ኢላጦስ ጳውሎስ ጳውሎስ የሳምሳ ላት ሃይማኖት መግለጫ ትምህርተ መለኮት ዲዮስቆሮስ ዳግመኛ መወለድ ዶርትሲኖዶስ ዶሲቲዝም ጀሮም ገነት ጉባኤዎች የቤተ ክርስቲያን ምስጥንጥንያ ኒቅያ ኤፌሶን ኬልቄዶን ጋብቻ ጌታ ጌቴሴማኒ ግሮቲየስ ሁጎ ግብረ ሰዶም ግብዝነት ግኖስቲክ ግዝረት ጎርጎርዮስ የኒያሳው ጎርጎርዮስ የእንዚናዙው ጥምቀት በኢየሱስ ስም መጠመቅ ጥንቄላ ጦርነት ጴንጠቆስጤያውያን ሏላጦስ ጳውሎስ ከሌሎች ጋር የትምህርቱ አንድነት እና ትምህርተ ሥጋዌ እና ትምህርተ ግብረ ክርስቶስ ጳውሎስ የሳምሳጢው ጴጥሮስ ስለ ክርስቶስ የሰጠው ምስክርነት ጸሎት የመንፈስ ቅዱስ ቀስቃሽነት የሚያመጣው ለውጥ እንደ አብ ፈቃድ መጸለይ በክርስቶስ ስም መጸለይ ጸጋ የጋርዮሽ ጸጋ ጸጋ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን «ጽዋ» ጽድቅ ቀዳማይ ጽድቅ ጾም ፅንስ ፈሪሳዊነት ፈተና ፈውስ ፋሲካ ፋሺስት ፍልስፍና ፍርድ ፍቅር ፍች ፔላጊዮስ ፕሌቶ ማብራሪያ የተሰጠባቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በዚህ ማውጫ በተለይ በሐተታ የተብራሩና ትምህርቱን የሚያረጋግጡ ጥቅሶች ኦሪት ዘሌዋውያን እንጂ በመጽሐፉ የተጠቀሱ ጥቅሶች ሁሉ አልተዘረዘሩም።