Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
by: Dereje Assefa | 7 KB | 21-09-2020 | 1363 ጊዜ ተነቧል | 1735 ጊዜ ውርዷል
የአሲባ ፍቅር መጽሐፍ ስለ ኢሕአፓና ስለ ኢሕአሠ የትግል ሂደት ከጥንስሱ እስከ ድፍርሱ ከሚያትቱ ጥቂት አነጋጋሪ መጻሕፍት መካከል የመጀመሪያው ነው።በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሰው ልጅ ትክክለኛ ማንነት የሚፈተንበት የጦር ሜዳ ውሎን ከትግራይ እስከ ወሎ፣ ከወሎ እስከ ጉንደር፣ ከጎንደር እስከ ትግራይ ያሉ ጓዳ ጎርጓዳዎችን ሁሉ ይዳስሳል።